የቁርዓን ውበት!!
ፈቲል ፣ ቂጥሚር ፣ ነቂር => ሶስቱም በአንድ የተምር ፍሬ ላይ የሚገኙ ነገሮች ናቸው።
"የተምር ፍሬ ክር ያህልም አይበደሉም።" (ሱረቱ ኒሳእ 49)
"እነዚያም ከእርሱ ሌላ የምትገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን እንኳ አይኖራቸውም" (ሱረቱል ፋጢር 13)
"በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም።" (ሱረቱ ኒሳእ 124)
t.me/iqraknow t.me/iqraknow t.me/iqraknow