የትግራይ ተወላጆች ሆይ!
ያኔ በጦርነቱ ወቅት አብረዋችሁ ከጎናችሁ ቆመው የነበሩ ሙስሊም የክልሉን ተወላጆች ዛሬ ላይ ሒጃብ አትለብሱም ብላችሁ ስትከለክሏቸው ልታፍሩ ይገባል።
የክልሉ ንጹሐን ተወላጆችና በዚህ የጽንፈኝነት መርዝ ያልተጠቃችሁ አክቲቪስቶች፣ ወጣቶች፣ የመብት ተሟጋቾች፤ ይህንን ነውረኛ ተግባር የፈጸሙ ወንበዴዎቻችሁን ከኛ በላይ መቃወም ያለባችሁ እናንተው ናችሁ። ጸብ ሲኖር ያለ ልዩነት ከፊት ታጋፍጧቸዋላችሁ፤ የተመቻችሁ ሲመስላችሁ ታገሏቸዋላችሁ። ነገሮች በዚሁ ላይቀጥሉ ይችላሉ፤ የምታፍሩበት ቀን ሊኖር ይችላልና በደል ባትፈፅሙ ይሻላል።
@islam_in_school