🌱ሽበት ምን ልታደርግ መጣህ ቢሉት እኖር ብዬ"አለ
https://t.me/Islamic_Daiwa_Center/IDC
👉እድሜው አለቀ ላይ የሚቀመጠው ሽበትም ብዙ ይኖር ይመስለዋል ግን አይኖርም፡፡
👉አንተስ ወደዚች ምድር ስትመጣ ለምን መጣህ ሲሉህ ልኖር ነው ካልክ አንተ...
👉ለማንኛውም ለዚህች አጭር እድሜ ብላችሁ አትታለሉ አንታለል፡፡
👉እስቲ አስበው ወንጀል እየሰራህ ድንገት ሞት መጥቶ ቢቀልምህ፡፡
እሩህህ ተይዛ ስትሄድ አየ ጭንቀት አየ መከራ አየ ድንጋጤ፡፡
👉የአላህ ዱኒያ ላይ ችግር ገጠመኝ እያልን እንጉላላለን ግን ያን ያክል አይከብድም፡፡
👉እዚህ ችግር ና መከራ እንኳ ቢገጥምህ ሌላው ቢቀር ሞት አለ መሞትህ ስለማይቀር በእርሱ ትላቀቀዋለህ፡፡
👉የአሔራው ጉዳይ ምድነው ተስፋህ የት ነው መልካም ስራህ
ከእኔ ጀምሮ አብዛኞቻችን ተዘናግተናል፡፡
👉እባካችሁ እራሳችሁ ከዘላለማዊ ፀፀትና ስቃይ አድኑ፡፡