👉አንተ ስልጣኔን ካሰብክ መሰልጠን ትችላለህ፡፡
http://t.me/islamic_Daiwa_Center
👉አንተ እራስህን እና ቤተሰብህን ወደ ተሻለ አኗኗር ዘይቤ ልትቀይር ትችላለህ፡፡
👉አንተ ግን ስልጣኔን እስልምና ላይ ልትጨምረው አትችልም ምክንያቱም ከዛሬ አንድ ሺ አራት መቶ አመታት በፊት ሰልጥኖ አብቅቷል፡፡
👉እስልምና ዘመን የማይሽረው ማንም ሊፎካከረው የማይችለውን ጥበብ ለአለም አበርክቷል፡፡
👉እስቲ ቁርዓንን አንብብ አይገርምህም እንደው ምንም አይደንቅህምን?
👉አቤት ጥበብ አቤት አገላለፅ በዚያ ላይ ለዛነት መሐሪነትና ትህትና የተሞላበት ቃል ስታነብ ልብህ በደስታና በጥበብ ይንቦገቦጋል፡፡
👉አቤት ጀግንነት አቤተሸ ዛቻ ይህንን ስታነብ አለም ላይ ያሉ ከሀዲያኖች የወረዱና ከአንተ በታች መህናቸውን ታስቸውላለህ፡፡
👉ብቻ ስለ ኢስላም ብዙ ነገር ማለት ይቻላል
ግን ተዘርዝሮ አያልቅም....