🌹ቁርዓን 🌿ባካችሁ አንብቡኝ🌹
🌻ለናንተው መመሪያ ከአላህ መጣሁኝ🌷
🌿በጣም ብዙ ደስታን እኔ ይዣለሁኝ
🌷የ አደም ልጅ ባክህ ቸላ አትበለኝ
🌹ሌላ አይደለሁም እኔማ ቁርዓን ነኝ
🌷በቀንም በማታም እባክህ አንብበኝ
🌿ከአደም ልጆች ምርጥ ሰው ሚባለው
🌷በ አዱንያ ሲኖር በ እኔ የሰራው ነው🌹
🌿በየውመል ቂያማ ለእንዲህ አይነቱ ሰው🌿
🌻እኔ ሻፊዕ ሆኜ አመጣለታለው
🌿እባክህ የአደም ልጅ አትበለኝ ችላ🌻
🌷በእኔ ካልሰራህ ትቆጫለህ ኀላ🌹
🌷በየውመል ቂያማ በሌለ ቀን ጥላ🌹
🌹በጣም ካሳመረኝ በተጅዊድ እየቀራ
🌿ነገ እሱ ይሆናል ከ መላዒኮች ጋራ
🌻እየተንገላታ እኔን ያነበበው🌿
🌹ነገ በአኼራ ሁለት አጅር አለው🌻
🌻በደንብ ያነበቡኝ በምድር እያሉ🌹
🌻በ የውመል ቂያማ ቅሩ ይባላሉ🌷
🌹ባነበቡት መጠን ጀነት ከፍ ይላሉ🌻
🌷አላህ በኔ ሳቢያ ህዝቦችን ያነሳል
🌷በእኔም ምክንያት ሌላውን ይጥላል
🌷ሌላ አይደለሁም እኔማ ቁርዓን ነኝ🌿
🌷የአደም ልጅ ሆይ እባክህ አንብበኝ🌻
🌹አንድም ፊደል ቢሆን ከኔ ካነበብክ🌻
🌷አንዲት ሀሰና ነው ላንተ ሚሰጥክ🌹
🌹ይችኛዋም አንድ በአስር ተባዝታልክ
🌻ነ ገ በ አ ኼ ራ ታ ገ ኘ ዋ ለ ክ
🌿እኔም አቀርባለው ሻፊዕ ሆኜልክ
🌹ባክህ የአላህ ባሪያ ምን አለክ ከቻት
🌿እኔን ክፈት እና ለ አኼራክ ሸምት
🌷ሰላት ስገድብኝ ነቅተህ በ ለሊት
🌻አንዲትንም ነገር ላንተ ላይጠቅምክ
🌷ይህችን ውድ ጊዜ ሰጠኸው ለፌስቡክ🌹
🌷አንተ የአላህ ባሪያ ችላ አትበለኝ🌹
🌹እስኪ ዛሬ በቀን ስንቴ ከፈትከኝ🌷
....................... እባክህ አንብበኝ🌻
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
📌 የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
🌻ለናንተው መመሪያ ከአላህ መጣሁኝ🌷
🌿በጣም ብዙ ደስታን እኔ ይዣለሁኝ
🌷የ አደም ልጅ ባክህ ቸላ አትበለኝ
🌹ሌላ አይደለሁም እኔማ ቁርዓን ነኝ
🌷በቀንም በማታም እባክህ አንብበኝ
🌿ከአደም ልጆች ምርጥ ሰው ሚባለው
🌷በ አዱንያ ሲኖር በ እኔ የሰራው ነው🌹
🌿በየውመል ቂያማ ለእንዲህ አይነቱ ሰው🌿
🌻እኔ ሻፊዕ ሆኜ አመጣለታለው
🌿እባክህ የአደም ልጅ አትበለኝ ችላ🌻
🌷በእኔ ካልሰራህ ትቆጫለህ ኀላ🌹
🌷በየውመል ቂያማ በሌለ ቀን ጥላ🌹
🌹በጣም ካሳመረኝ በተጅዊድ እየቀራ
🌿ነገ እሱ ይሆናል ከ መላዒኮች ጋራ
🌻እየተንገላታ እኔን ያነበበው🌿
🌹ነገ በአኼራ ሁለት አጅር አለው🌻
🌻በደንብ ያነበቡኝ በምድር እያሉ🌹
🌻በ የውመል ቂያማ ቅሩ ይባላሉ🌷
🌹ባነበቡት መጠን ጀነት ከፍ ይላሉ🌻
🌷አላህ በኔ ሳቢያ ህዝቦችን ያነሳል
🌷በእኔም ምክንያት ሌላውን ይጥላል
🌷ሌላ አይደለሁም እኔማ ቁርዓን ነኝ🌿
🌷የአደም ልጅ ሆይ እባክህ አንብበኝ🌻
🌹አንድም ፊደል ቢሆን ከኔ ካነበብክ🌻
🌷አንዲት ሀሰና ነው ላንተ ሚሰጥክ🌹
🌹ይችኛዋም አንድ በአስር ተባዝታልክ
🌻ነ ገ በ አ ኼ ራ ታ ገ ኘ ዋ ለ ክ
🌿እኔም አቀርባለው ሻፊዕ ሆኜልክ
🌹ባክህ የአላህ ባሪያ ምን አለክ ከቻት
🌿እኔን ክፈት እና ለ አኼራክ ሸምት
🌷ሰላት ስገድብኝ ነቅተህ በ ለሊት
🌻አንዲትንም ነገር ላንተ ላይጠቅምክ
🌷ይህችን ውድ ጊዜ ሰጠኸው ለፌስቡክ🌹
🌷አንተ የአላህ ባሪያ ችላ አትበለኝ🌹
🌹እስኪ ዛሬ በቀን ስንቴ ከፈትከኝ🌷
....................... እባክህ አንብበኝ🌻
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
📌 የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/Ye_setoch_Jemea