👉የተለየ ነገር ሲነገርህ ወይም ነገ አሊያም ከሳምንት በሗላ ታላቅ ደስታ ቢኖርህ በጣም ተስፋ አታድርግ በጣምም አትደሰት ምክንያቱም ያሰብከው ደስታ በተቃራኒ ሆኖ ሊመጣ ይችላልን፡፡
👉የህይወት Surprise ብዙውን ጊዜ በተቃራኒ ነው መጥፎ ነገር ታሳይህና በዚያ ስትከፋ ወዲያውኑ በአስደሳቺ ነገር ትቀይርልሀለች፡፡
ጥሩ ነገር ያጋጥምህና ደስታህን አጣጥመህ ሳትጨርስ ድንገት መጥፎ ነገር ይመጣብሀል፡፡
👉ህይወት የሰው ልጆችን የምትገለባበጥባቸው እንዲማሩ እንጂ እንዲማረሩ አይደለም፡፡
👉አንተ መካከለኛ ሆነህ ሂድ ብዙም አትደሰት ብዙም አትከፋ አንድ ቀን መከፋት ትነጥቅሀለች ወይ ደግሞ መደሰት ትወስድሀለች፡፡
👉መካከለኛ ስትሆን ደስታም ወደኔ እያለች ትጠራሀለች ትካዜም እንደዚሁ አንድ ቀን ያሸነፈ ይወስድሀል፡፡
🌱Kedir_Mohammed
@islamic_Daiwa_Center