🤜🤛የክርክር አፀያፊነት እና መዘዞቹ ⏲️
ክፍል አንድ
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على أشرف المرسلين سيدنا محمد وعلى آله وصحبه ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين
أما بعد
አላህ በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል
📖 {وَلْتَكُن مِّنكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى الْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ ۚ وَأُولٰٓئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ }
[ سورة آل عمران : ١٠٤]
📖{ከእናንተ ውስጥ ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ስራ የሚያዙና ከክፉ ነገር የሚከለክሉ ህዝቦች ይኑሩ። እነዝያ እነሱ የሚድኑ ናቸው}
[አል_ዒምራን: 104]
👆🏾ከዚህ ትልቅ አንቀፅ በመነሳት በዘመናችን ከሚታዩ መጥፎና አፀያፊ ተግባሮች አንዱ የኾነው "ክርክር" ስለ ሚባለው መጥፎ ተግባር ለመግለፅ እና ከእሱም ለማስጠንቀቅ ተገደናል። ይህ ተግባር የተወገዘ፣ ክፉ እና የማያስደስቱ የሆኑ መዘዞች ያሉት በመኾኑ ችግሩ ተወግዶ ሰላም እስከ ሚገኝ ድረስ እሱን የማውገዝና ከእሱም የማስጠንቀቅ ግዴታ አለብን።
🔵ይህ ክፉ ተግባር ሙስሊሞች ሊርቁትና ሊጠነቀቁት የሚገባቸው ኾኖ ሳለ በሚያሳዝን መልኩ ግን ብዙሃን ሙስሊሞች የችግሩ ተጋላጭ ኾነው ይታያሉ። የበለጠ የሚያሳዝነው ደግሞ ከሙስሊሞች መሃል "ወደ ሱና የተጠጋን ነን፣ ሱናን የምንከተል ነን" ብለው የሚሞግቱ የኾኑ ሰዎች የዚህን በሽታ ተሸካሚና አራጋቢ ኾነው ማየት ነው።
እኛም ይህንኑ ባየን ጊዜ ከፊል በሱና ላይ ያሉ ወንድሞች ኾነው ነገር ግን የዚህን በሽታ አፀያፊነት ባለ ማወቃቸው የበሽታው ተጠቂ የኾኑ ሰዎች የሚያራግቡትን አይተው እንዳይሸወዱና በብሸታው እምዳይጠቁ በሚል ይህንን ለማዘጋጀት ወደናል።
📝ትምህርቱ ጠቃሚና መካሪ ይኾን ዘንድ በማሰብ የራሳችንን ገለፃ ከመጠቀም ይልቅ
ኢማሙ ኣጁሪ የተባሉ ታላቁ የኢስላም ሊቅ "الشريعة" በተሰኘው ኪታባቸው
✍"باب ذم الجدال والخصومات في الدين"
"በዲን ውስጥ መጨቃጨቅ እና መከራከር የተወገዘ መኾኑ የሚገልፅ ክፍል"
ብለው ያስቀመጡትን ትምህርት በቻልነው ያህል ወደ አማርኛ በመተርጎም እዚህ ቦታ ላይ እናሰፍራለን።
አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን! አሚን!!
💻ፅሁፍ እንዳይረዝምና እንዳይንዛዛ በሚል አጠር አጠር አድርገን ለ3 ከፍለነዋል።
በክፍል ሁለት በአላህ ፍቃድ ኢማሙ ኣጁሪ በኪታባቸው ላይ ያሰፈሩትን የመልካም ቀደምቶቻችን በክርክር ላይ የነበራቸው አቋምና የተናገሩትን ንግግራቸው የምናይ ይኾናል።
ምንጭ✍ሐምዱ ቋንጤ
♻️👉 http://t.me/islamic_Daiwa_Center