🍃👉 አስበህ ተናገር እንጂ ከተናገርክ በሗላ አታስብ፡፡
👉ብዙዎቻችን በሚድያም ሆነ በአካል ሰውን ስንናገር ያስቀይማል ወይንስ ያስደስታል ብለን አንመዝንም፡፡
👉ሰውም ከተሳሳተ ከመምከር ይልቅ ለመሳደብ ነው የምንሮጠው፡፡
👉የሰው ልጅ ሁሉም ይሳሳታል ግን ከዚህ ብልሁ ስህተቱን በቶሎ የሚያርም ነው፡፡
👉አንተ/አንቺ ማን ስለሆናችሁ ነው ሰው ተሳሳተ ብላችሁ የምትሳደቡት እናንተስ ተሳዳቢዎቹ ፍፁም ናችሁን ስህተት አትሰሩም?
وَلَوْ نَشَاءُ لَأَرَيْنَاكَهُمْ فَلَعَرَفْتَهُم بِسِيمَاهُمْ ۚ وَلَتَعْرِفَنَّهُمْ فِي لَحْنِ الْقَوْلِ ۚ وَاللَّهُ يَعْلَمُ أَعْمَالَكُمْ
ሱረቱ ሙሐመድ - 30
በሻንም ኖሮ እነርሱን ባሳየንህና በምልክታቸውም በእርግጥ ባወቅሃቸው ነበር፡፡ ንግግርንም በማሸሞራቸው በእርግጥ ታውቃቸዋለህ፡፡ አላህም ሥራዎቻችሁን ያውቃል፡፡
👉ወንድሜ ወይም እህቴ ሆይ! አላዋቂዎች በግፍ ቢናገሯችሁም ቻሉት ታገሱት የእነርሱ ንግግር አያሳስባችሁ ናቁት፡፡
وَلَا يَحْزُنكَ قَوْلُهُمْ ۘ إِنَّ الْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًا ۚ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
ሱረቱ ዩኑስ - 65
ንግግራቸውም አያሳዝንህ፡፡ ኀይል ሁሉ በሙሉ የአላህ ብቻ ነውና፡፡ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡
👉ንግግራችሁን አስባችሁና አስተውላችሁ ተናገሩ ብዙም ሰው እሳት የሚወረወረው በብልቱና በምላሱ ምክንያት ነው፡፡
وَقَدْ كَفَرُوا بِهِ مِن قَبْلُ ۖ وَيَقْذِفُونَ بِالْغَيْبِ مِن مَّكَانٍ بَعِيدٍ
ሱረቱ ሰበእ - 53
በፊትም በእርሱ በእርግጥ ክደዋል፡፡ ከሩቅ ስፍራም በግምት ንግግርን ይጥላሉ፡፡
👉ግን መጥፎ ንግግርን የተናገረ ሁሉ ከሀዲ አይደለም፡፡
👉ምላሳችን ብዙ ነገሮችን ትይዛለች ብዙ ሰው የሚክደው በምላሱ ወደ ኢስላምም ሲገባ ሸሀደተይን በምላሱ ያደርጋል፡፡
👉ምላስ ጠቃሚም ጎጅም ነች አጠቃቀሟን ካወክበት ትጠቀማለህ፡፡
👉አደራ ወገኖቼ አንድን ነገር ከመናገራችን በፊት እናስተውል፡፡
http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC