🍢حَقُّ اللهِ عَلَى الۡعِبَادِ
⚙ለአላህ በበሮቹ ላይ ያለው ሀቅ
س١- : لِمَاذَا خَلَقَنَا اللهُ؟
ج١- : خَلَقَنَا لِنَعۡبُدَهُ وَلَا نُشۡرِكَ بِهِ شَيۡئًا وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى فِي سُورَةِ الذَارِيَاتِ: ﴿ وَمَا خَلَقۡتُ ٱلۡجِنَّ وَٱلۡإِنسَ إِلَّا لِيَعۡبُدُونِ ﴾
وَقَوۡلُهُ ﷺ: (حَقُّ اللهِ عَلَى الۡعِبَادِ أَنۡ يَعۡبُدُوهُ، وَلَا يُشۡرِكُوا بِهِ شَيۡئًا) (متفق عليه)
ጥያቄ.1 አላህ ለምንድነው የፈጠረን ?
መልስ.1- አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).
📕የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል: “ለአላህ በባሮቹ ላይ ያለው ሀቅ እሱን እንዲገዙት/ እንዲያመልኩትና በሱ ላይ ምንንም አለማጋራት( አለማሻረክ ) ነው”. ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል
ሽርክ/ አምልኮ ላይ ማጋራት ማለት ምን ማለት ነው?
س٢- : مَا هِيَ الۡعِبَادَةُ؟
ج٢- : الۡعِبَادَةُ اسۡمٌ جَامِعٌ لِمَا يُحِبُّ اللهُ مِنَ الۡأَقۡوَالِ وَالۡأَفۡعَالَ. كَالدُّعَاءِ وَالصَّلَاةِ وَالذَّبۡحِ وَغَيۡرِهَا.. قَالَ تَعَالَى: ﴿ قُلۡ إِنَّ صَلَاتِى وَنُسُكِى وَمَحۡيَاىَ وَمَمَاتِى لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَـٰلَمِينَ ﴾ (سورة الأنعام) (نُسُكِي: ذَبۡحِي لِلۡحَيَوَانَاتِ)
وَقَالَ ﷺ قَالَ تَعَالَى: (وَمَا تَقَرَّبَ إِلَيَّ عَبۡدِي بِشَيۡءٍ أَحَبَّ إِلَيَّ مِمَّا افۡتَرَضۡتُهُ عَلَيۡهِ) (حديث قدسي رَوَاهُ الۡبُخَارِيُّ)
ጥያቄ.2 ኢባዳ(አምልኮ) ምንድነው ?
መልስ.2- ኢባዳ (አምልኮ) ማለት አላህ ለሚወደው ለሆነ ነገር ከንግግር ሊሆን ይችላል ከስራ ለምሳሌ ዱዓእን የመሰለ፣ ሰላትን የመሰለ፣ ማረድን የመሰለ ወዘተ, ለሆኑ ነገሮች የተሰጠ ስያሜ/ስም ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: “በል, ሰላቴም, እርዴም(የማርደው ነገር)፣ ህወቴና እና ሞቴም ሁሉም ለኣለማቱ ጌታ ለአላህ ነው።” (ሱራህ አል-አንዓም 6:162). نُسُكِي:-(እርዴም) እንሰሳቶችን ማረድ
የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ኣሉ: “ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ኣለ: "ባሪያዬ እኔ ዘንዳ የተወደደ በሆነ ነገር በምንም ወደ እኔ አይቃረብም እኔ ፈርድ/ግዴታ ባደረኩበት በሆነ ነገር እንጂ". ሀዲስ አል-ቁዱስ ቡኻሪ ዘግበዉታል
ይህም ማለት አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በሪያዎቹ እሱ ግዴታ ያደረገባቸዉን ነገር ሲፈጽሙ በጣም እንደሚደሰትና ወደባሮቹም ይበልጥ እንደሚቀርብ እንገነዘባለን።
س٣- : كَيۡفَ نَعۡبُدُ اللهَ؟
ج٣- : كَمَا أَمَرَنَا اللهُ وَرَسُولُهُ، قَالَ تَعَالَى: ﴿ يَـٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَطِيعُوا۟ ٱللَّهَ وَأَطِيعُوا۟ ٱلرَّسُولَ وَلَا تُبۡطِلُوٓا۟ أَعۡمَـٰلَكُمۡ ﴾ (سورة محمد)
وَقَالَﷺ (مَنۡ عَمِلَ عَمَلًا لَيۡسَ عَلَيۡهِ أَمۡرُنَا فَهُوَ رَدٌّ) (أَيۡ غَيۡرُ مَقۡبُولٍ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ)
ጥያቄ.3 አላህን እንዴት ነው የምናመልከው ?
መልስ.3- አላህን የምናመልከው አላህና መለዕክተኛው ባዘዙን መሰረት ነው. ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: “እናንተ ያመናቹ ሆይ አላህንና መለዕክተኛዉን ታዘዙ፣ ስራችሁንም አታበላሹ. (ሱራቱ ሙሃመድ 47:33)
የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፡ “የእኛ ትዛዝ የሌለበትን የሆነን ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው”።(ተቀባይነት ዬለዉም). ሙስሊም ዘግበዉታል.
በዚህም መሰረት ማነኛዉም የአምልኮ ስራ(ኢባዳ) ምንም እንኳ ጥሩ ቢሆንም አላህና መለዕክተኛው የላዘዙት፣ መለዕክተኛው ያልፈጸሙት እንዲሁም የላረጋገጡት ከሆነ ተቀባይነት እንደሌለው እንረዳለን::
س٤- : هَلۡ نَعۡبُدُ اللهَ خَوۡفًا وَطَمَعًا؟
ج٤- : نَعَمۡ نَعۡبُدُهُ كَذٰلِكَ، قَالَ تَعَالَى يَصِفُ الۡمُؤۡمِنِينَ ﴿ يَدۡعُونَ رَبَّهُمۡ خَوۡفًا وَطَمَعًا ﴾ (سورة السجدة)
وَقَالَﷺ: (أَسۡأَلُ اللهَ الۡجَنَّةَ، وَأَعُوذُ بِهِ مِنَ النَّارِ) (صحيح رَوَاهُ أَبُو دَاوُدَ)
ጥያቄ.4 አላህን የምናመልከው በፍርሃት እና በተስፋ(በመከጀል) ላይ ሁነን ነዉን ?
መልስ.4- ኣዎ ልክ እንደዛ (አላህን የምናመልከው(የምንገዛው) በፍርሃት እና በተስፋ(በመከጀል) ላይ ሁነን)ነው አላህን የምናመልከው፣ ከፍ ያለው አላህም የአማኞችን ባህሪ ሲገልጽ እንዲህ ይላል: "ጌታቸዉን(አላህን) በፍርሃትና በተስፋ ላይ ሁነው ያመልኩታል". ሱረት አስሳጅደህ 32:16)
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፡ “አላህ ጀነትን እንዲሰጠኝ እጠይቀዋለሁ እንዲሁም በሱም ከእሳት(ከጀሃነም) እጠበቃለሁ ”. (አቡ-ዳዉድ ዘግበዉታል)
በዚህም መሰረት ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አላህ ጀነትን እንዲሰጣቸው መጠየቃቸው ተስፋን የሚያመለክት ሲሆን እንዲሁም ከእሳት እንዲጠብቃቸው መጠየቃቸው ፍርሃት ላይ ሁነው አላህን እንደሚያመልኩ ያሳያል።
س٥- : مَا هُوَ الۡإِحۡسَانُ فِي الۡعِبَادَةِ؟
ج٥- : الۡإِحۡسَانُ هُوَ مُرَاقَبَةُ اللهِ تَعَالَى فِي الۡعِبَادَةِ. قَالَ اللهُ تَعَالَى: ﴿ ٱلَّذِى يَرَىٰكَ حِينَ تَقُومُ وَتَقَلُّبَكَ فِى ٱلسَّـٰجِدِينَ ﴾ (سورة الشعراء)
وَقَالَ ﷺ: (الۡإِحۡسَانُ أَنۡ تَعۡبُدَ اللهَ كَأَنَّكَ تَرَاهُ، فَإِنۡ لَمۡ تَكُنۡ تَرَاهُ فَإِنَّهُ يَرَاكَ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ)
ጥያቄ.5 በኢባደህ/አምልኮ ላይ ኢህሳን(ማሳመር) ማለት ምን ማለት ነው ?
መልስ.5- (ኢህሳን) ማላት አላህን -በኢባዳችን ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ማለት ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: "አላህ ማለት ያ ለሰላት በቆምክ ግዜ የሚያይክ እንዲሁም በሱጁድ በምትገለባበጥበትም ግዜ የሚያይክ ነው።". (ሱረት አሽሹዐራእ 26:218),
የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፡ "ኢህሳን ማለት ልክ እንደምታየው ሁነህ ማገዛት ማለት ሲሆን አላህን የምታየው ካልሆንክ ግን እሱ አላህ ያይካል።". (ሙስሊም ዘግበዉታል)
http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC