👋እንዴት ናችሁ ካቦዶች
‼️የካቲት 22 የ ቅዳሜ ፕሮግራም
ወልድ በብሉይ ኪዳን በሚል ርዕስ ከ አብርሽ ጋር የትምህርት ጊዜ ነበረን
መነሻ ጥቅስ: “እርሱም፣ “ስለዚህም የመንግሥተ ሰማይን ምስጢር የተረዳ ማንኛውም የኦሪት ሕግ መምህር፣ ከከበረ ሀብቱ ክምችት አዲሱንም አሮጌውንም የሚያወጣ ባለ ንብረት ይመስላል” አላቸው።”
ማቴዎስ 13:52
ተባረኩ እንወዳችዋለን 💛
@jtfgcyouth
@jtfgcyouth
#ወልድ_በብሉይኪዳን
‼️የካቲት 22 የ ቅዳሜ ፕሮግራም
ወልድ በብሉይ ኪዳን በሚል ርዕስ ከ አብርሽ ጋር የትምህርት ጊዜ ነበረን
📌 ብሉይ ኪዳንን ለማንበብ ሞክረን ውጤታማ የማንሆነው ቀዳሚው ግባችን ህይወት የሆነውን ወልድን ማየት ሳይሆን ህይወትን( ለህይወት የሚጠቀሙ ነገሮች) ከመፈለግ ስለምንነሳ ነው።
መነሻ ጥቅስ: “እርሱም፣ “ስለዚህም የመንግሥተ ሰማይን ምስጢር የተረዳ ማንኛውም የኦሪት ሕግ መምህር፣ ከከበረ ሀብቱ ክምችት አዲሱንም አሮጌውንም የሚያወጣ ባለ ንብረት ይመስላል” አላቸው።”
ማቴዎስ 13:52
📌 ወልድ በብሉይኪዳን በምን ተገለጧል?
- ያህዌ፣ ጌታ
- የእግዚአብሔር መልአክ
- ቅዱሱ
- ልጁ
📌 ወልድ የአዲስ ኪዳን አዲስ ክስተት አይደለም
ተባረኩ እንወዳችዋለን 💛
@jtfgcyouth
@jtfgcyouth
#ወልድ_በብሉይኪዳን