ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሀዲሶች ❤ dan repost
954246760.tejjwid1_1.pdf
📘 ተጅዊድ
ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘላለማዊ ተአምር የሆነ ሙሉ የህይወት መመሪያ ነው። ይህን መለኮታዊ መጽሐፍ እያስተነተን ተረድተነው ለማንበብ ደግሞ ከቁርአን ጋር በሚኖረን ትስስር ልንላበሳቸው የሚገቡ ደንቦችና በስርአት ለማንበብ የሚያስችሉን ህጎች አሉ። ይህም የተጅዊድ ህግ ተብሎ ይጠራል። ለዚህም ነው አሏሁ አዘወጀል "وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا" ያለን። እነዚህን ህግጋቶች ለመረዳት እንሆ በተከታዩ መፅሀፍ በአማርኛ ተዘጋጅቶልናል ዳውንሎድ በማድረግ እንማማር !
@Islamic_picture_wallpaper