📻 የከፍታ የራድዮ ፕሮግራም አጫጭር ታሪኮች!
👉 ለካ ብዙ እማላዉቀዉ ነበር
👉
ይለናል እማያውቃቸው ነገሮች ምንድን ናቸው? ሲያውቅስ ምን ተፈጠረ? ለብዙዎቻችን ቅርብ የሆነዉን የሕይወት ጉዞ በደምብ አድርጎ የሚያስቃኘዉን ታሪክ ብታደምጡ ብዙ ታተርፋላችሁ።
👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇
📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!
🙏መልካም ቆይታ!
👉 ለካ ብዙ እማላዉቀዉ ነበር
👉
"አኪያሄዱን ሳያውቁ ብዙ መጓዝ ትርፉ ድካም ነው" ይባላል። የዛሬው ባለታሪካችንም በወኔ፣ በትጋት፣ በቆራጥነት እንዲሁም ባለመሰልቸት በዙ ቢጥርም፡ የስኬት መንገድ ግን ቀላል አልሆነለትም ነበር። ለምን? ሲባል "
ለካ ብዙ እማላውቃቸው ነገሮች ነበሩ"