ETHIO BOOKS PDF


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Kitoblar


🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ::
📚መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው😇😇
ሁሉም ዓይነት መፅሀፍ ለእርስዎ ቀርቧል
For paid promotion & Cross :- @Eliysee
https://www.youtube.com/@ETHIOAUDIO
ማጋራት መተሳሰብ ነው።

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️






ዛሬ ብዙ መጽሐፎች ተጨምረዋል
፤መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ 😍

📚የኦርቶዶክስ መጽሐፎች👇
@orthodoxpdfbooks

📚 የእስልምና መጽሐፎች👇
@islamics_book

📚የፕሮቴስታንት መጽሐፎች👇
@Protestant_pdf_Books

📚የቢዝነስና ራስአገዝ መጽሐፎች👇
@kelam_books

ሁሉም ለእናንተ😘


"መውደቅ የትም አለ፤ ያውም በብዙ ዓይነት አወዳደቅ። መውደቂያው ነው ዋናው..." 💯

https://t.me/kooblife/3287

    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬


"ልቡ የለመለመ ሰው ለምለም ይወጣለታል። ገደል-ልብ አገርን በገደል ይሞላል።
ልቡ የደረቀ አገር ላይ ግራሩ ይደርቃል።
ቅንነት ካለህ ደረቅ እንጨት መሬት ብትከት ዉሀ ባታጠጣውም ይፀድቃል።"

(መረቅ)

https://t.me/kooblife/3389

   @kooblife
   @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬


“...ጅል  የሚነቃዉ  ሲዘንብ ነዉ።  ያኔ  ይበሰብሳል  እንጂ  መጠለያ  አያገኝም።  ከብቼኝነት  ዶፍ  ከመልከስከስ  ንዳድም  ጠባቂዎቻችን የሚሆኑበት።  ሁልጊዜ  ግን እንደዚያ  አይቀጥልም።

አንድ  ቀን  ግፍችን  ከብዷቼዉ  ቸልተኝተታችን  አድክሟቼዉ  እንደ  ዣንጥላ  ይታጠፍሉ። ወይም አያያዛችንን አይቶ  ጠንካራ  ንፍስ ከእጃችን ይነጥቃቼዋል። ዶፍ ዉስጥ ካለመጠለያ የመቆመያ ዘመን አለ። ጅል ግን  ይኼን  ቀድሞ አይረዳም።

  ጅል ከጅልነቱ ይፈወስ ዘንድ ፣ በመከራ መጠመቅ አለበት። በመከራ ያልተፈወሰ  ጅል ፣ ሞት  ብቻ ነዉ የሚገላግለዉ።

አልተዘዋወረችም  ገጽ 29

https://t.me/kooblife/3287

@kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬


አልገባኝም - @kooblife.pdf
20.6Mb
📚ርዕስ:- አልገባኝም
📝ደራሲ:- ዮናስ ዘውዴ (የፍልስፍና መምህር)
📑የገፅ ብዛት:- 135

      -----ከመጽሐፉ የተወሰደ -----

✅ የተሳሳተ አረዳድ ውስጥ የሚታዘዘው ታማኝ ተደርጎ ይወሰዳል። 'አይ" የሚለው ደግሞ ከአመጸኞች ጎራ ተፈርጆ ይገፋል። ተለጣፊ ስም በመፍራት ያላመኑበትን ነገር አድርጉ ሲባሉ ሰዎች ያደርጋሉ።

✅ አሮጌ ልብና የበሬ ወለደ ትርክት ማንንም አያራምድም ባለበት የሚረግጥ ትውልድ አዲስ ብሔራዊ ጀግና አይፈጥርም

✅ስኬታማ ሰዎች አዕምሯቸውን የመቆጣጠር አቅም ያላቸው ናቸው ከአንደበታችሁ ይልቅ ጆሮዎቻችሁ ክፍት መሆንን መልመድ አለባቸው። በሰማችሁት ሳይሆን በተናገራችሁት ነገር ሰውን ታስቀይማላችሁ። የልቡና ስፋት ሳይሆን የምላስ መርዘም አገር ያጠፋል። ሁሉም ሲናገር ያን ጊዜ ዝም በሉ። በጸጥታችሁ ሰላም ይፈጠራል

፩. ገባኝ' የሚጀምረው ከ'አልገባኝም' ነው።

፪.እምነት የሚጀምረው ከመጠራጠር ነው

፫. የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ማሰብን መፍራት ሳይሆን ማሰብ መጀመር ነው

( አልገባኝም...ከተለያዩ ገጽ የተወሰደ )

    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬




🔥ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትያንኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!🔥

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን።

መልካም በዓል!!!

@kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬


ኀልዮ፦ ለአንተ የድርሰት ቅርጽ እንጀራን ጥሩ አምሳያ ኾኖ አግኝተኸዋል። እንዴት ነበር የተከሠተልህ?

አዳም :- ኹሉም 'ኦርጋኒክ' እና 'ኢንኦርጋኒክ' ነገሮች የተሠሩት ተመሳሳይ 'ሞለኪዉላር' መዋቅር ባ:ላቸዉ ነገሮች ነዉ። እንጀራም ያን ይመስላል። ሆላንድ ዉስጥ በነበርኩበት ጊዜ ፣ ለዐምስት ዓመታት ያኽል እንጀራ ሳልበላ ቆይቼ ነበር። እና ፣ አንድ ቀን ፣ እንጀራ ለመብላት ኼድኩ። ከዚያ ፣ ሳየዉ ፣ ዐዲስ ነገር ኾነብኝ። እና፣ ጥያቄ መጠየቅ ጀመርኩኝ፦ እንጀራ ከጥንት ጀምሮ የነበረዉ ለምንድ'ነው? እስከዛሬ ሰዎች ስለዚያ ባይጽፉም ፣ ያለ ማቋረጥ እስከዛሬ ድረስ ለምንድነ'ው ምግብ ያደረጉት? ምግብነት ብቻ ሳይኾን፣ የኾነ ነገርም አ:ለዉ፣ አልኩ። ከዚህ ጥርጣሬ ተነሣሁ'ና የእንጀራዉን ቅርጽ ማየት ጀመርኩ፤ ከ ጂኦሜትሪ አንጻር ዐየሁት። እንዲህ እያልኩ ስኼድ፣ ስለ የእንጀራ ታሪክም ማንበብ ጀመርኩ። የሚገርም ነበር። ከእግዚአብሔር ጋር ይገናኛል፣ ከጠቢባን ጋር ይገናኛል፣ ከ ጥንታዊ 'ሴክሬድ ጂኦሜትሪ' ጋር ይገናኛል። ስለዚህ ፣ እንጀራን 'ሜታፎር' ማድረግ ፈለግሁ። በእንጀራ ዉስጥ ያ:ለዉ መዋቅር ላይ ወጥ ስታፈስስበት፣ መረቁ በተለያዩ አቅጣጫዎች ነዉ የሚኼደዉ፣ እንጂ በ አንድ በ አንድ አቅጣጫ ከ ሀ ተነሥቶ ወደ ፐ አይደለም። እኔም የምጽፈዉ በዚህ መልኩ ነዉ።

ኀልዩ፦ እዚህ ኢትዮጵያ ዉስጥ አድናቂዎችኽ ብዙ ናቸዉ። እና አኹን ከመጣኽበት፣ እንበልና፣ አንዱ አድናቂህ በድንገት አግኝቶኽ፦ "አዳም ሆይ፣ አንተ እኮ የ ዐማርኛ ሥነ-ጽሑፍ ንጉሠ ነገሥት ኾነኻል!" ቢልኽ፣ ምላሽክ ምን ይኾን ነበር?

አዳም፦ እሸሻለሁዋ!
ኅልዩ፦ እ?
አዳም፦ 'እግሬ አዉጪኝ' እላለሁ!

ምንጭ :- በአጭሩ የተቀጨው መጽሔት 😀

@kooblife
    @kooblife
#Join & share


ቀናሁባቸው @kooblife.pdf
7.7Mb
📚ርዕስ:- ቀናሁባቸሁ

📝ደራሲ:- በታረቀኝ አሰፋ

የ 22 የተላያዩ ጉብኝቶች ከጣፋጭ ትረካ ጋር በታረቀኝ አሰፋ ተፅፎ የቀረበ የጉዞ ማስታወሻ

    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬




ቆርጠሀት ጣልልኝ @kooblife.pdf
3.1Mb
📚ርዕስ:- ቆርጠሀት ጣልልኝ

📝ደራሲ:- ሀይሉ ገብረዮሀንስ

    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬




"በጋራ መስራት እንጅ በጋራ ማሰብ አይቻልም። ብቻችሁን ሆናችሁ አስቡ ፣ ስራ ላይ ግን ተባበሩ!"

*
እድሜ ጊዜ ነው። ሰው ሞተ የሚባለውኮ ጊዜው ሲያልቅ ነው። ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደግሞ ሞት ነው። ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ሕመም አይሆንብንም? ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው።

የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። አንድ ሊቅ እንዳለው "ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው።" እንዴት? የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የተቀንሰ ነውና።

*

'' በዚህ አለም ላይ ስንኖር ታች የነበርንበት ከንቱ ይሆናል እየጨበጥን እንርግጣለን ክብር የሰጠነውን እናዋርዳለን። ከዚህ በላይ የለም ያልነውን ተራ ነገር እናደርገዋለን አለሙ እንደዚሁ ነው ንፋስ እንደመከተል ነው። የሚያርካ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም።''

አለማየሁ እሸቴ - ሰበዝ

@kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬


እውነታው ሰዎች ሊያወድሱህ ከፈለጉ ከፈጣሪ ታናሽ ያደርጉሃል። ሊዘልፉህ ከፈለጉ ደግሞ ሳጥናኤል የሚቀናበት ክፉ ያደርጉሃል። ከሰማሃቸው ደግሞ ራስስህን የመሆን እድል አይሰጡህም። ሁሉም በፈለጉት መንገድ ሊቀርፁህ መጥረቢያ ይስላሉ። ልብህን ከከፈትክላቸው የየድርሻቸውን ጠርበውህ ቅርፅ አልባ ያደርጉሃል። "
~~~~
"እኔና አንተ አንድ ቦታ ላይ በተለያየ አቅጣጫ ፊታችንን አዙረን ብንቆም የእኔ ቀኝ ያንተ ግራ ነው። ያንተ ግራ የኔ ቀኝ ነው። 'ቀኝ ይሄ ነው ወይም ግራ ይሄ ነው' ብዬ ብከራከርህ ቂል ነኝ። እንዳንተ አቋቋም ያንተ እውነት ይሆናል። እንደ እኔ አቋቋም ደግሞ የእኔ እውነት ይሆናል። ባንተ እውነት ለማመን ያንተን ጫማ መዋስ አለብኝ። የቆምኩበት ሆኜ ለስህተትህ ሒሳብ እየሰራሁ ስዳኝህ እቀሽማለሁ።"

ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ

https://t.me/kooblife/2888
https://t.me/kooblife/2892


    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬


ሲ.አይ.ኤና ጥልፍልፉ @kooblife.pdf
104.5Mb
📚ርዕስ:- ሲ.አይ.ኤና ጥልፍልፉ
📝ደራሲ:- ፓትሪክ ጀ. ማክጋርቬይ
👤ትርጉም:- ማሞ ውድነህ
📜ዘውግ:- ልቦለድ
🗓ዓ.ም:- 1975
📑የገፅ ብዛት :- 254

@kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬




ዳርክ ሳይኮሎጂ @kooblife.pdf
31.4Mb
📚ርዕስ:- ዳርክ ሳይኮሎጂ
📝:- william cooper
✅ ትርጉም ፦ ፍሉይ ዓለም

📌 ይዘት 1፡ የሰዎችን አስተሳሰብ የመቆጣጠር ስልት (Gaslighting)

👁️ ጋስላይቲንግ (Gaslighting) ምንድን ነው?

ጋስላይቲንግ ማለት አንድ ሰው የእርስዎን እውነታ፣ ትውስታ ወይም አእምሮአዊ ጤንነት እንድትጠራጠሩ የሚያደርግበት የስነ-ልቦና መጠቀሚያ (Manipulative) ስልት ነው።

የተለመዱ ምልክቶች፡

●እውነታን መካድ፡ "እኔ ፈጽሞ እንዲህ አላልኩም!"(እርስዎ እርግጠኛ ሆነው ሳለ)
●  ስሜትዎን ማናነስ፡ "በጣም ትወፍራለህ/ታበዛዋለህ፣ ቀላል ነገር ነው"
●ጥፋቱን ወደ እርስዎ ማዞር፡    "እንዲህ ያደረግኩት አንተ/ንቺ ስላስደደብከኝ ነው"

📌 ይዘት 2፡ አጭር ምክር (Quick Tip)
⚠️ የ "Love Bombing" አደገኛ ስልት

አንድ ሰው ገና በትወቁት በጥቂት ቀናት ውስጥ ከመጠን ያለፈ ፍቅር፣ ስጦታና ትኩረት ያጠጣዎታል?
ይህ Love Bombing ይባላል። ዓላማው የእርስዎን ጥንቃቄ (Defense mechanism) አዳክሞ ሙሉ በሙሉ በእሱ/በእሷ ላይ ጥገኛ ማድረግ ነው። እውነተኛ ፍቅር ጊዜ ይወስዳል፤ ድንገተኛና የተጋነነ ትኩረት ግን ማስጠንቀቂያ ሊሆን ይችላል!

📌 ይዘት 3፡ የሰዎችን የሰውነት ቋንቋ ማንበብ (Body Language)

🕵️‍♂️ አንድ ሰው እያታለለዎት መሆኑን በሰውነት ቋንቋ እንዴት ያውቃሉ?
1.  የአይን ንክኪ ማብዛት፡ ውሸታሞች ታማኝ ለመስሰል ሲሉ ሆን ብለው የአይን ንክኪን ካስፈላጊው በላይ ያበዛሉ።
2. እጅና እግርን አለመንቀሳቀስ፡ አካላቸው ይገተርና ተፈጥሯዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ያሳያሉ።

@kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.