✍ውድ ወንድሜ ሆይ ለምን ወደ ክብር አትመጣም?? 💍🥀
ጋብቻ ማለት ክብር ነው :
ጋብቻ ማለት መረጋጋት ነው•
ጋብቻ ማለት እርፍት ማረፍ ነው•
ጋብቻ ማለት መቀዝቀዝ ነው•
ጋብቻ ማለት ነብስህን መጠበቂያ ነው•
ጋብቻ ማለት ነብስህን ከወስዋስ መጠበቂያ ነው•
ጋብቻ ማለት ነብስህን ማረጋጊያ ነው•
ጋብቻ ማለት አይንህ ሰበር ምታደርግበት ነው•
ጋብቻ ማለት አምሮህን የምታረጋጋበት ነው•
ጋብቻ ማለት ነፍስህን ስህተት ውስጥ ላትወድቅ የሚረዳህ ነው •
ጋብቻ ማለት ጥብቅነት ነው •
ጋብቻ ማለት ንፁሁነት ነው •
ጋብቻ ማለት ጥብቅነት ነው •
ጋብቻ ማለት ጨዋነት ነው•
🥀አሏህ ምትረጋጉበትን ምትደሰቱበትን ሃሏል ያጎናፅፋችሁ ላጤዎች 🤲🥀
https://t.me/kutaber_selefyoch
https://t.me/kutaber_selefyoch
ጋብቻ ማለት ክብር ነው :
ጋብቻ ማለት መረጋጋት ነው•
ጋብቻ ማለት እርፍት ማረፍ ነው•
ጋብቻ ማለት መቀዝቀዝ ነው•
ጋብቻ ማለት ነብስህን መጠበቂያ ነው•
ጋብቻ ማለት ነብስህን ከወስዋስ መጠበቂያ ነው•
ጋብቻ ማለት ነብስህን ማረጋጊያ ነው•
ጋብቻ ማለት አይንህ ሰበር ምታደርግበት ነው•
ጋብቻ ማለት አምሮህን የምታረጋጋበት ነው•
ጋብቻ ማለት ነፍስህን ስህተት ውስጥ ላትወድቅ የሚረዳህ ነው •
ጋብቻ ማለት ጥብቅነት ነው •
ጋብቻ ማለት ንፁሁነት ነው •
ጋብቻ ማለት ጥብቅነት ነው •
ጋብቻ ማለት ጨዋነት ነው•
🥀አሏህ ምትረጋጉበትን ምትደሰቱበትን ሃሏል ያጎናፅፋችሁ ላጤዎች 🤲🥀
https://t.me/kutaber_selefyoch
https://t.me/kutaber_selefyoch