...በትክክል “ሰለፊይ” ነህን ?
هل انت سلفي حقا ؟
አንተ በትክክል “ሰለፊይ” ነህን ?
❏ قال شيخنا صالح الفوزان حفظه الله :
فإذا أردت أن تكون سلفيا حقا.
فعليك أن تدرس مذهب السلف بإتقان .
وتعرفه ببصيرة ، ثم تعمل به من غير غلو ومن غير تساهل.
هذا هو منهج السلف الصحيح ، أما مجرد الإدعاء والإنتساب من غير حقيقة ، فهذا يضر ولا ينفع .
📔 التعليقات التوضيحية على مقدمة الفتوى الحموية ( ص٥٩ )
መልስ ፦
⛓ የእውነት “ሰለፊይ” መሆን ከፈለክ ... በአንተ ላይ የሰለፎችን አካሄድ በመረዳት መማር ላይ አደራክን !
👉 በመገንዘብ ታውቀዋለክ ! ከዚያም ድንበር ከማለፍና ከመለሳለስ ውጪ ሆነክ ትተገብረዋል !
👉 ትክክለኛው የሰለፎች ጎዳና ይህ ነው።
👉 ከእውነታው ውጪ ወደ “ሰለፊያ” መሞገትና መጠጋት ብቻ ከሆነ ይህ ይጎዳል እንጂ አይጠቅምም !!!
(( በታላቁ ዓሊም ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን ))
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie