🌹💫ድንቅ ታሪክ በታላቁ ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚንን
🌹💫ከዕለታት በአንዱ ቀን የሳዑዲው ንጉስ ኻሊድ ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ ታላቁን ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚንን ሊዘይሩ ወደቤታቸው አቀኑ፤ ሲደርሱም በቤታቸው ውስጥ ዓይን ውስጥ የሚገባ ውብ ነገር ቢያጡ ተገርመው "እርሶን የሚያክል ሸይኽ እንዴት በዚህ በከረከሰ ቤት ውስጥ ይኖራሉ?" ከደረጃዎ ጋር የሚስማማ አዲስ ቤት እንዲገነባልዎ አዛለሁ" አላቸው።
🌹💫ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚንም
🌹💫"ለመልካም እሳቤህ መልካም ምንዳህን አላህ ይክፈልህ ሷሊሂያ ሰፈር የተዘጋጀልን አንድ ቤት አለ። በቅርብ ጊዜ ወደሱ እንዘዋወራለን" በማለት ሸኙት።
🌹💫ንጉስ ኻሊድ ከሄደ በኋላ ተማሪዎቻቸው ሸይኻቸውን በመገረም ጠየቁ❓❓
🌹💫 " ያ'ሸይኽ ሷሊሂያ አካባቢ ቤት እንደሰሩ አላወቅንም ነበር እንድናግዝዎ ለምን አልነገሩንም?" አሏቸው።
🌹💫አላህ ይዘንላቸውና ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን እንዲህ ሲሉ መለሱ፦
⛔️"የመቃብር ሥፍራው የሚገኘው ሷሊሂያ አካባቢ አይደለምን⁉️ ሊገነባ የሚገባው ያ የቀብር ቤት እንጂ የዱንያው ቤት አይደለም"
Copy
https://t.me/kutaber_slefyoch