አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሳዳት ከማል ወደ ደቡብ ወሎ ተጉዞ ሀርቡ ከተማ ላይ ባደረገው ሙሐደራ በአቡ ኒብራስ ላይ ብዙ ውሸቶችን ዋሽቷል!!
ግን ሌላም አስቀያሚ ንግግር ተናግሯል። አረብ ሐገር በባህር ስለሚሄዱ ሴቶች እየተናገረ እያለ… አምልጦት ይሁን ሆን ብሎ አላውቅም። «በዛ ላይ ቀ**ው ጠባብ ነው» የሚል መጥፎ የዱርየ ቃል ተጠቅሟል። ወንድሞች አሁንም ይሄን ንግግር Edit አድርጋችሁ እንድታወጡት እመክራችኋለሁ።
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/3868