ማሬ ውዴ ብላ ከድታው ስትሄድ እሷም በኔ ሲጫወቱ የሃሰት ጨዋታ በኔ ሲባልጉ የኔም ስም ሲምታታ በውሸት አለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ እንዴት አላነባ ? ካልረባ ነገሩ! ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ አንገቱን ቢያስደፋው የሃሰት ጨዋታ። ፠፠፠ ፠፠፠ ይድረስ ለውሸታሙ/ለውሸታሟ/ አፍቃሪ ፠፠፠ ከእንደዚ አይነት ፍቅር ይሰውረን LIKE እያረጋችሁ ፠ አሜን!!! ✍🏻✍🏻 ✍🏻 አቤኔዘር ዮናስ