አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 29 ዛሬ በ25/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በየኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የሚወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ወድያውኑ በድርጅታችን ማህበራዊ ሚድያዎች ይሰራጫል ይከታተሉ ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር