የይርጋጨፌ ነዋሪው ወጣት መስፍን ብርሃኑ በገና ስጦታ ሎተሪ 4ኛ ዕጣ የ1,250,000 / የአንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ / ብር ዕድለኛ ሆኗል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ አስቀድሞ የጀመረውን የግብርና ስራ እንደሚያጠናክርበት ገልፆልናል ፡፡
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice