ግጻዌ አመ ፲ወ፫ ለታኅሣሥ (ዘስብከት)
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
ፈኑ እዴከ እምአርያም፤
አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ፤
ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር። መዝ. 140፥7
ትርጉም
እጅህን ከአርያም ላክ አድነኝም ከብዙ ውኆች ፤ አፋቸውም ምናምንን ከሚናገር ፤ ቀኛቸው
የሐሰት ቀኝ ከሆነ ፤ ከባዕድ ልጆች እጅ አስጥለኝ፡፡
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
ፈኑ እዴከ እምአርያም፤
አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ፤
ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር። መዝ. 140፥7
ትርጉም
እጅህን ከአርያም ላክ አድነኝም ከብዙ ውኆች ፤ አፋቸውም ምናምንን ከሚናገር ፤ ቀኛቸው
የሐሰት ቀኝ ከሆነ ፤ ከባዕድ ልጆች እጅ አስጥለኝ፡፡