"በጎለ እንስሳ ተወደየ አምኃ ንግሡ ተወፈየ ወከመ ሕጻናት በከየ እንዘ ይሥዕል እም አጥዋተ እሙ ሲሳየ"
በእንስሳት በረት ተወለደ የንጉሥን እጅ መንሻ ተቀበለ
ከእናቱ ጡቶች ምግብን እየለመነ
እንደ ሕጻናት አለቀሰ
በየ ጥቂቱ አደገ በእግር ተመላለሰ
በአባቱ ፈቃድ ወረደ በአባቱም ዘንድ እንግዳ ሆነ
እግዚአብሔር በንጹሕ ድንግልናዋ ተወለደ ዓለምን ሊያድን ስለወደደ
አማኑኤል ከእኛ ጋር ሆነ
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ
በድንግል ማርያም ተከናወነ
ለሕዝቡ የሚሆን ምሥራች
በድንግልና ድንግል ወለደች
መድኃኒት በግርግም በቤተልሔም ተወልዷልና
በደስታ ዘምሩ አምላክ ሰው ሆኗልና
አማኑኤል ...
እርሱ ነው የሰላም ንጉሥ
መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ
የጥሉ ግድግዳ በመወለዱ ፈርሷልና
እንዘምር በአንድነት ሰላም ነውና
አማኑኤል ...
የጠላትን ሴራ ሊያፈርስ
የእዳ ደብዳቤን ሊደመስስ
በጥምቀት ልጅነትን ሰጥቶ አዳነን
በዚህም ደስ ይበለን
አማኑኤል ....
መዝሙር
ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
✞ ተወለደ ✞
በእንስሳት በረት ተወለደ የንጉሥን እጅ መንሻ ተቀበለ
ከእናቱ ጡቶች ምግብን እየለመነ
እንደ ሕጻናት አለቀሰ
በየ ጥቂቱ አደገ በእግር ተመላለሰ
በአባቱ ፈቃድ ወረደ በአባቱም ዘንድ እንግዳ ሆነ
እግዚአብሔር በንጹሕ ድንግልናዋ ተወለደ ዓለምን ሊያድን ስለወደደ
አማኑኤል ከእኛ ጋር ሆነ
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ
በድንግል ማርያም ተከናወነ
አዝ
ለሕዝቡ የሚሆን ምሥራች
በድንግልና ድንግል ወለደች
መድኃኒት በግርግም በቤተልሔም ተወልዷልና
በደስታ ዘምሩ አምላክ ሰው ሆኗልና
አማኑኤል ...
አዝ
እርሱ ነው የሰላም ንጉሥ
መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ
የጥሉ ግድግዳ በመወለዱ ፈርሷልና
እንዘምር በአንድነት ሰላም ነውና
አማኑኤል ...
አዝ
የጠላትን ሴራ ሊያፈርስ
የእዳ ደብዳቤን ሊደመስስ
በጥምቀት ልጅነትን ሰጥቶ አዳነን
በዚህም ደስ ይበለን
አማኑኤል ....
መዝሙር
ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
@ailafat_1