.
ለፈገግታ😁
አንድ ወንድ ሁለቱን ባለቤቶቹን #ሳራንና_ሰሚራን አገባ፤ በሁለቱም መካከል በነገሮች ሁሉ ፍጹም ዕኩል አድራጊ ነበር።
አላህ ቀድሮት... ሁለቱ ሚስቶቹ በአንድ ቀን ሞቱ።😭
የባለቤቱ ፍትሐዊነት ታላቅነትም፦ « በአንድ ጊዜ እንዲታጠቡ» ጠየቀ።
በዚያው ሰዓትም ሁለት አጣቢ ሴቶችን አስመጣ።
ለቀብር ሊያወጧቸው በፈለገ ጊዜ ግን፦ መውጫው ያለው አንድ በር ብቻ ነበር!
በአንድ ጊዜ ሊያወጧቸው ስለፈለገ ሌላ በር እንዲሠራ (እንዲገነባ) አዘዘ።
▢ አናፂውም መጥቶ ሥራውን አጠናቀቀ፤ በዚሁም መሠረት በአንድ ጊዜ ተቀበሩ፤ ጉዳዩም ተጠናቀቀ፤ አላህም ይህንን ፍትሕ እንዲያደርግ ስለገጠመው አመሰገነው።
በአንደኛዋ ሌሊትም፦ ባለቤቱን ሰሚራን በሕልሙ ያያታል፤ እሷም እንዲህ አለችው፦
«እኔ በአንተ ቅር ብሎኛል (አዝኜብሃለሁ)፤ ፈጽሞም ይቅር አልልህም»💔
እሱም፦ «ለምን በእኔ አዘንሽ ሰሚራ?» አላት።
እሷም፦ «አንተ በደለኛ! ሳራን በአዲሱ በር አስወጣሃት፣ እኔን ግን ከቀድሞው (ከአሮጌው) በር! መቼም ይቅር አልልህም» አለችው ይባላል።😭
@mame_posts