International break is Over !!
ለሀገራዊ ግዳጅ ወደ ብሔራዊ ቡድኖቻቸው ያመሩት የክለባችን ተጨዋቾች በአጠቃላይ ጥሩ በሚባል የጤንነት ሁኔታ ወደ ክለባችን ተመልሰዋል።
ለብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት ወደ ሀገራቸው 14 የክለባችን ተጨዋቾች አስራ ሁለቱ ምንም አይነት ጉዳት ሳያስተናግዱ ወደ ክለባችን መመለስ ችለዋል።
አርጀንቲናዊው የመሐል ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ አነስተኛ ጉዳት በማስተናገዱ ቀደም ብሎ ወደ ክለባችን መመለሱ ይታወሳል።
ከሊቻ በተጨማሪም ስዊድናዊው ሌላኛው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ቪክተር ሊንደሎፍ ጉዳት ማስተናገዱ አይዘነጋም።
ሌሎቹ ተጨዋቾቻችን ካለምንም ጉዳት የሩበን አሞሪምን ስብስብ ተቀላቅለው በቀጣይ ልምምዳቸውን እንደሚያከናውኑ ይጠበቃል።
https://t.me/man_united332