ስለ Moreplex 1 ጥያቄ ተጠይቄ ነበር እሱም
Moreplex ከ B-GLSTV ቻናሎች ውጪ Forever ሰርቨር የሚቀበሉ ረሲቨሮች ይከፍታቸዋል የሚል ነው መልሱም አዎ ይከፈታሉ ግን ከ LIFESTAR 9090HD Diamond እና ከ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨሮች ውጪ በሌሎች ረሲቨሮች ስቴብል አይደሉም ቀጥቀጥ ይላሉ ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካሏችሁ እነዚህን ቻናሎች በማስሞላት ተጠቀሙ ሙሉ የ DSTቪ Sport ቻናሎች Full HD ጥራት ያላቸው ናቸው።