በችሎቱ ድካም የለ / Bechelotu Dekam Yele// Tigist Korabza/ 2024 / ትግስት ኮራብዛ
የከዋክብትንም ብዛት ይቈጥራል፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል። ጌታችን ታላቅ ነው፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ ለጥበቡም ቍጥር የለውም። (መዝሙር 147: 4-5)
ያሰጥማል አትበሉ
ጌታእኮ ነው በማዕበሉ
አብቅቷል አትበሉ
ያበጀዋል በሀይለ ቃሉ
1. በዛ ድቅድቅ በጨለማ
ማዕበል ከንፋሱ ሲስማማ
ተራምዶበት ፀጥ ያሰኘው
የወጀቡ አለቃው ነው
በችሎታው መጠራጠር
ሚሰራውን እጁማሳጠር
አልፈልግም አምነዋለው
አማኑኤል ኤልሻዳይ ነው
ያመንኩትን እኔ አውቀዋለሁ ምንስ ተስ...