እንደ ሰው ሃና ተክሌ
👇👇👇
ያየናል የማያይ ሲመስል
ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
አለ የሚረዳን በዙፋኑ
የሚደርስልን በማዳኑ /2×/
በድካማችን የሚራራልን
የማይስቅ በውድቀታችን
በሀዘናችን የሚያፅናናን
ኢየሱስ አለ የሚያበረታን /2X/
እርሱ እራሱ እንደሰው ተፈትኖ
ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ
ከሐጥያት በቀር ብዙ ሆኗል
የምንናልፍበት ይገባዋል /2X/
ይራራልናል ያስብልናል
በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
ደግሞ እንቆማለን
በአዲስ ምስጋና
በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ/2X/
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር ወየለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
👇👇👇
ያየናል የማያይ ሲመስል
ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
አለ የሚረዳን በዙፋኑ
የሚደርስልን በማዳኑ /2×/
በድካማችን የሚራራልን
የማይስቅ በውድቀታችን
በሀዘናችን የሚያፅናናን
ኢየሱስ አለ የሚያበረታን /2X/
እርሱ እራሱ እንደሰው ተፈትኖ
ብዙ አልፎበታል ሰውን ሆኖ
ከሐጥያት በቀር ብዙ ሆኗል
የምንናልፍበት ይገባዋል /2X/
ይራራልናል ያስብልናል
በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል
ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናንትና
ደግሞ እንቆማለን
በአዲስ ምስጋና
በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ/2X/
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር ወየለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp