ኢማም ሐሰን አልበስሪይ رحمه الله በአንድ የእውቀት ማዕድ ላይ ተቀምጠው ሳለ አንድ ሰው መጣ.. “ኢማም ሆይ! ሰማይ እያዘነበች አይደለም (በድርቅ ማለቃችን ነው)” አለ ፥ ‹አላህን ምህረት ለምነው› አሉት ፤ ከዚያ ሌላ ሰው መጣና “ኢማም ሆይ! ገንዘብ አጣን (በችግር ላይ ነን ያለነው)” አለ ‹አላህን ምህረት ለምነው› አሉት ፤ ከዚያም ሌላ መጣ.. “ኢማም ሆይ! ልጆችን መውለድ ፈልጌ ነበረ (ልወልድ አልቻልኩም)” አለ ‹አላህን ምህረት ለምነው› አሉት።♡
https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR