Al-inaya Ye Hadra Jemea (Butajira) አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


እንኳን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ

ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች
-አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች
-ቂሷዎች እና ሀዲሶች
-የሀድራ ቅጂዎች
አስተያየት ካለቹ @Katbaren
https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ዒናያ የመንዙማ ስንኞች ❤ dan repost
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱህ ይኽ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አህሉሱና ወልጀመዓ ጀመዓ ነው ። አርሒቡ !!
ግሩፓችንን በመቀላቀል የተለያዩ ትምህርቶችን እና ሀሳቦችን ማግኘት ትችላላችሁ ።

አዳዲስ ለሚገቡ የጀመዓ ልጆች ሼር አድርጉላቸው !!

JUAWS AMIRS AND AMIRAHS OF THE YEAR NAMES AND PHONE NUMBER
        👉🏿MAIN CAMPUS
   1.HUSSEIN IMAM.....
0963643367
   2.ABDULHAMID.......096808 0093
   1.HADRA NEGA........
0918096339
    2.HIKMA (vice)........
0940077058
        👉🏿AGRI CAMPUS
    1.ABDUREHMAN ......
0920147369
    2.KAMIL JEMAL.........
0955357451
    1.TESLIM ZEWDU......
0964865059
    2.MARIFA UMER........
0907677684
        👉🏿JIT CAMPUS
    1.KHALID SUALIH......
0921456955
    2.SHEREFEDIN...........
0941577505
    1.NADIYA FEDLU........
0943082499
    2.HANAN (vice)...........
0991369557


IMAM-AHMED OUSMAN
.......0984250737

@jusufiya


ዒናያ የመንዙማ ስንኞች ❤ dan repost
https://t.me/+ckevC38S8WpmZTU0

ጅማ ዩኒቨርስቲ ላላቹ እና ለምትገቡ ልጆች


#ኑ_ተፈደሉ//

🌹ተጋበዙልኝ ባረከሏሁ ፊኩም መልካም አዳር።🌹


በሚሰግድ ሰው ፊት አቋርጦ ማለፍ አደጋ አለው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَوْ يَعْلَمُ الْمَارُّ بَيْنَ يَدَيِ الْمُصَلِّي مَاذَا عَلَيْهِ لَكَانَ أَنْ يَقِفَ أَرْبَعِينَ خَيْرًا لَهُ مِنْ أَنْ يَمُرَّ بَيْنَ يَدَيْهِ﴾

📌 ﴿قَالَ أَبُو النَّضْرِ : لَا أَدْرِي أَقَالَ أَرْبَعِينَ يَوْمًا أَوْ شَهْرًا أَوْ سَنَةً﴾

“ከሰጋጅ ፊት የሚያልፍ ሰው ያለበትን ወንጀል ቢያውቅ ኖሮ፤ ከሚያቋርጥ አርባ መቆሙ በተሻለው ነበር።”

📌 አቡ ነድር እንዲህ ይላሉ፦ “አርባ ቀናት ወይም ወር ወይ አመት የትኛውን እንዳሉ እርግጠኛ አይደለሁም።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 510


ኡስፉርም እንደ ቀይስ ጌቶች እንደ ለይላ
በላዩ አርፎበት የሙሀባው ዱላ
ሁሉን እርግፍ አርጎ ሁሉን ብሎ ችላ
እያለ የኖረ ጌቶቼ ሺሊላ
ለሰው አስመስለው ሞኝ እና ተላላ
ከቶ ሌላ አልሻም ቢል ነው ከአቡል ጀበል ሌላ
ጌቶቶቶቶቶቶቶቶቶቶቶች🥺🤲


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


ሀሙስ ጀምበር ከጠለቀችበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አርብ ጀንበር እስክትጠልቅ ድረስ እያንዳንዱ ሰከንድ የመልካም ስራ ሃብቶች ስላሏት በነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ላይ ዱዓ በማድረግ ተጠቀምባቸው።

اللهم صلِ و سلم و بارك على سيدنا محمد ﷺ 💚
صلوا


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


ረሱል ስሉላሁ አሌይሂ ወስለም እንዲህ ብለዋል ‹‹ ከግዴታ ሰላቶች በመቀጠል በላጩ ሠላት የሌሊት (የለይል) ሠላት ነው፡፡››ሙስሊም ዘግበውታል
የኸይሮቹ ሁሉ ቁንጮ የሆነውን ሶላት አጥብቀህ ያዝ አስላቱ ኽይሩ ሚነነውም
#የፈጅርሶላትን_በመስጂድ


ነብያችንﷺ አሉ... ጂብሪል (ዐ.ሠ) ወደኔ መጣ ሙሐመድﷺ ሆይ ካንተ በፊት ለማንም ያልተሰጠ ወደፊትም የማይሰጥ የሆነ ብስራት ይዤልህ መጥቻለው... እሱም ((አሏህ ሡ.ወ. ከኡመትህ አንድ ሰው ሶስት ግዜ ሰለዋት ያወረደ እንደሆነ ሰለዋቱን ያወረደው ቆሞ ከነበረ ከመቀመጡ በፊት ፥ ተቀምጦ ከነበረ ዴሞ ከመቆሙ በፊት እምረዋለው ብሏል::)) ነብያችንﷺ ይህንን ሲሰሙ በደስታ በዛ የኑር ፊታቸው ሱጁደ ሹክር ወረዱ::💚

https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


ሙሳ «ረቢሽረህሊ ሶድሪ?» ብለው ጠየቁ
የኛን ነብይ ግን ሳይጠይቁት « አለም ነሽረህ ለከ ሶድረክ»  ይለዎታል
ሙሳ ጌታዪ ልይህ ብለው ጠየቁት « ሙሳ ሆይ ወደ ተራራው ተመልከት ብርሀኔን በትንሹ እለቅበታለው ችሎ ከቆመ በርግጥ ታየኛለህ አለዎት ብርሀኑን ለቀቀው ተራራው ዶግ አመድ ሆነ ሙሳም ራሳቸውን ስተው ወደቁ በዱንያ አላህን እንደማያዩ አወቁ »
ዘይኔን ግን ና ብሎ ጠራቸው አዘልይ አበድይ የሆነውን ጌታ አዩ»
አሏሁመሶሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ አሊ ሙሀመድ


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


ስተኛም. . . ስቆም . . . ስራመድ
ትዝ . . . ትዝ . . . ይሉኛል . . . ሙሀመድ😍

ወለላዬ💚😍

https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR




የቀጥበሬ የዒልምና የዒባዳ ማዕከል መሥራች ሸኽ ዒሳ ሀምዛ ይባላሉ:: ከ1877-1940 ለ63 ዓመታት የኖሩ 0ሊምና ሙጃሂድ ናቸዉ:: ሁለንተናዊ ስብዕና እንደነበራቸዉ ይነገራል:: ጥልቅ የሸሪዐ ዕዉቀት አስደማሚ የዳዕዋ ጥበብ ግሩም ዲፕሎማሲ፣ የተዋጣላቸዉ የጦር አበጋዝ ብርቱ የልማት ሰዉ : መሳጭ የዒባዳና የዚክር አርበኛ…" በመላዉ የጉራጌ ማሕበረሰብ ጥልቀት ያለዉ ዘመን ተሻጋሪ ተጽእኖ ማሳደር ችለዋል ።ለአዲስ አበባ :ለሀረር:ለጎጃም:ቡታጅራ:ቢደራ... ሙስሊሞች የማይረሳ ዉለታ ዉለዋል።

የአዲስአበባ እንብርት በሆነዉ ፒያሳ ላይ የተሰየመዉን ኑር (በኒን) መስጂድ ዘወትር እሰግድበታለሁ። ከመላ ሀገራችን በአራቱም አቅጣጫዎች የሚመጡ ሙስሊሞችም ልክ እንደኔዉ ይገለገሉበታል። ግና ለዚህ ተቋም ምስረታና ህልዉና ሸሕ ዒሳ ያደረጉትን አስተዋጽኦ ስንቶቻችን እናስበዋለን? ከአዲስ አበባ-ጎንደር መስመር በየብስ የተጓዘ የአባይን በረሀ እንደጨረሰ ከደጀን ከተማ አፋፍ ላይ አንድ ግዙፍ መስጊድ ከፊት ለፊቱ ይሰደራል። የዚያ መስጊድ መስራች ሸኽ ዒሳናቸዉ፡፡ ሸኽ ዒሳ በአካባቢዉ እንዳይቀበር ይከለከል ለነበረዉ የደጀን ከተማ ሙስሊም ማህበረሰብ የመቀበሪያ ሥፍራ አስገኝተዋል።ይህን ሁሉ ያደረጉት በግዞት በሄዱበት ነዉ።

ሸኽ ዒሳ በተቋማት ምሥረታ ላይ ብርቱ ናቸዉ። በሄዱባቸዉ አካባቢዎች ሁሉ ቀድመዉ የሚያከናዉኑት ተግባር የዒልምና የተርቢያ ማዕከላትን መመሥረት ነበር። የሸሪዐ ፍ/ቤቶች እንዲጠናከሩ ሠርተዋል። በመብት ትግሉም የተካኑ ናቸዉ።ሙስሊሞች የሀይማኖት አልባሳትን በተለይም ኩፍየታቸዉን በየትኛዉም ቦታ መልበስ ይችሉ ዘንድ በብርቱዉ ተፋልመዋል።የሀገራችንን ባንዴራ የያዘ ባለ 5 ኮከብ ኮፍያ በማሠራትም ኢትዮጵያዊነትንና እስልምናን አብሮ ማስኬድ እንደሚቻል ለሚመለከተዉ ሁሉ ትምሀርት ሰጥተዋል።

ለዘመናዊ ትምህርት የነበራቸዉ ምልከታ ዘመን ቀደም ነበር። ሙስሊሙ ለትምህርት የነበረዉን አሉታዊ አመለካከት ለማስወገድ ብርቱ ትግል አድርገዋል። የትምሀርት ተቋማት ከመመሥረት በተጓዳኝ ክርስቲያን መምህራን ከዛዉያቸዉ ድረስ በመሄድ ለደረሶቻቸዉ እንዲያስተምሩ አድርገዋል።

የቀጥበሬ የዒልም ማዕከል የተመሠረተዉ በ1900 ሲሆን ያኔ የሸኽ ዒሳ ዕድሜ 23 ነበር። በዚ ዕድሜ ያን ያህል ዘላቂ የዒልም ተቋም መመሥረት መቻል እንደተአምር የሚቆጠር ነዉ። ከልጅነት አንስቶ ለታላቅ ተልዕኮ ራሳቸዉን ያጩ ድንቅ ሰዉ።ረ.ዐ

የዲን ዕዉቀት የጀመሩት በ12 ዓመት ዕድሚያቸዉ ማለትም በ1889 ነበር። ለ11 ዓመታት ሲቀሩና በተርቢያ ሲታነጹ ቆይተዉ አሁን ማዕከላቸዉን ወደመሠረቱበት ቦታ በ1900 ተመለሱ፡፡ ሸኻቸዉ እጅግ ሲበዛ ታላቅ ነበሩ።የዳና የዒልም ማዕከል መሥራችና በኢትዮጵያ የዒልምና የተርቢያ ታሪክ ጉልህ ሥፍራ ያላቸዉ ሸኽ አህመድ አደም (ጻንዩል አወል)። የኚህ ሰዉ ተማሪ መሆን መታደል ነዉ፡፡ ሸኽ ዒሳ ይህን ዕድል አግኝተዉ በአግባቡ ተጠቀሙበት። ታላቅ ሰዉም ሆኑ።ሸኽ ዒሳ አንድ ነገር በእጅጉ ያሳስባቸዉ ነበር፡፡ የሙስሊሞች አንድነት በመሆኑ ማህተማቸዉ የሚከተለዉ የቁርአን መልዕክት የሠፈረበት ነበር።
واعتصموا بحبل الله جميعا ولا تفرقوا
‹‹የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ። አትለያዩም።>> አል ኢምራን 103

ዳኖች ሸኽ ዒሳን ‹‹ያለለት›› በሚል ቅጽል ስም ይጠሯቸዉ ነበር ይባላል፡፡ እንደማለት ነው።በእርግጥም ለአሥሮች ዓመታት ምናልባትም ለመቶዎች ዓመታት የሚዘልቅ ተጽእኖ ማሳደር የቻሉ ዕድለኛ ናቸዉ፡፡
ሐሰን ታጁ (የሐሳብ ጠብታዎች )


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


አህመድ ነቢAhmed Nebi ፉአድ ሸምሱ (Fuad Shemsu)||ሙሀመድ ሙሰማ(Muhammed Musema)
MEDINA||TUBE
https://t.me/medina_tube


🤍ሰለዋት ማውረድ የሚያበዛ ሰው አሏህ ከምላሱ(አንደበቱ) ቃላት ይበልጥ ለሱ የቀረበ ነው::
🤍አብዝቶ በሐቢቢﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ የደከመ ሰው አሏህ ከሩሑም ከጀሠዱም ይበልጥ ለሡ ይቀርባል::
🤍ሁል ግዜ በሐቢቢﷺ ላይ ሰለዋት የሚያወርድ ሰው አሏህ ከአይን ብርሀኑ ይልቅ ወደ እርሱ የቀረበ ነው።
🤍በጀምዓ ሆኖ በነብያችንﷺ ላይ ሰለዋት ማዉረድ የሚያበዛ ሰው ከመስማቱ አሏህ ወደ ጆሮው የበለጠ ቅርብ ነው።
💚በሌላ ቋንቋ አሏህ የሚያይብት አይን ፥ የሚሰማብት ጆሮ ፥ የሚናገርበት አንደበት ይሆነዋል እንደማለት ነው:: ሶሉ ዓለል ነቢይ

ቀኑ ኸሚስ ነው ነገ ደሞ ጁሙዓ ማእሊያኒውን ቀንሰን ኪሳራ በሌለው ንግድ እራሳችንን እንጥመድ::


በ #ከኸሚስ_እስከ_ኸሚስ ሰለዋታችን እንበራታ::


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


☘ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል:-🥀

"ከንግግር በላጭ አራት ናቸው🖤🌸
1 - ሱብሓነላህ፣
2 - አልሐምዱ ሊላህ፣
3 - ላ ኢላሀ ኢለላህ እና
4 - አላሁ አክበር ናቸው።

📚 [ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2137]


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


ፍቅር ምንድን ነው?

የኛ ነብይ ረሱል (ﷺ)  ሰይድና ቢላልን ከጀርባ
ሄደው አቀፏቸው፡፡ ሰይዱና ቢላል ማነው እሱ ኡመር፣ አቡበከር፣ አሊ፣ ኡስማን፣ እያሉ ስም ይጠራሉ፡፡

ረሱለላህ " ቢላል እኔ መሆኔን አላወቅክም እንዴ አሉት?'' ሰይዲና ቢላል (ረ ዐ) መለሱ "አውቅያለው ያረሱለላህ ግን ለብዙ ሰዓት እንዲያቅፉኝ ፈልጌ ነው" ❤️🥹

ፍቅር ምንድን ነው?

ሀቅ ያለው ሀቁን ይውሰድ ብለው ሀቢበላህ ጠየቁ ‎ ኡካሻ ተነሳ ያረሡለላህ አንድ ጊዜ ሆዴን መተውኛል እሱን ሀቄን መውሰድ እፈልጋለው አለ።  ረሱል (ﷺ) ሆዳቸውን ገልጠው ለመመታት ይጠብቁ ጀመር… ኡካሻ ያን ኑር ገላ ፊቱን እያስነካ የሳመበት ትዕይንት ነው።❤️

ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


የጁሙዓ ቀን ሱናዎች

①⇘ገላን መታጠብ !
②⇘ሲዋክ መጠቀም!
③⇘ጥሩ ልብስ መልበስ !
④⇘ሱረቱል ከህፍን መቅራት!
⑤⇘ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)!
⑥⇘ኹጥባ በጥሞና ማዳመጥ!
⑦⇘በጠዋት ለጁመዓ ሶላት መሄድ !
⑧⇘በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት!
⑨⇘ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት መጠባበቅ!


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


አንድ ትልቅ ሸይኽ ስለ ታሀጁድ (የሌሊት)ሰላት ሲናገሩ
አንድ ሰው ሁሌም ታሀጁድ የሚሰግድ ከሆነ የሰው ልጅ በማታ የክዋኪብትን ብርሀን እንደሚያየው መላይካዎች ከሰማይ ወደ ምድር የሰውየውን ቤት ኑር ሁሌም ያያሉ ሰውየው ሳይመቸው ያልሰገደ ሌሊት ወደ አሏህ ዱዓ ያደርጉለታል ጌታዬ ባሪያህ ሁሌም በዚህ ሰዓት እናየው ነበር አሁን የለም በችግር ምክንያት ከሆነ ችግሩን አቃልልለት እያሉ።
ሌላው ታሀጁድ ሰላት ማለት
🌹አሏህ ለባሮቹ ማነው ጠይቆኝ ሀጃውን የምሞላለት የሚልበት ውድ ወቅት ነው
🌹የታመመ የማድነው🤲የተቸገረ የማከብረው🤲 ሌላም ብዙ ሀጃዎችን የሚያወጣበት
🌹ፀረ ድብርት (ቀኑን በደስታ ለመዋል)
🌹ለንቃት
🌹ለፊት ኑር
🌹ለረጂም እድሜ
🌹ዋናው ታሀጁድ የሚሰግድ ሰው ሌሎች ዒባዳዎች ይገሩለታል ይላል
ታሀጁድ ለመስገድ አላርም ከሱብሂ ከ 30 ደቂቃ እስከ 1 ሰዓት በፊት መሙላት 🌹ሰላዋት🌹 አውርዶ በግዜ መተኛት
አሏህ ያግራልን🤲
🌹اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🌹
🌹አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ🌹


https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


ተወዳጁ የኔ ነብዬ (ሶዐወ)
🌹በዒስነይን ተወለዱ
🌹በዒስነይን ከመካ ተነሱ
🌹በዒስነይን መዲና ደረሱ
🌹በዒስነይን ዒስራ ወ ሚዕራጅ ጉዞ ተጓዙ
🌹በዒስነይን ወደ ተወዳጁ አኼራ ሄዱ🌹🌹

በተወዳጁ ነብያችን (ሶዐወ)ላይ🌹 300🌹 ሰላዋት አውርዱ ቀናችሁ በምትፈልጉት ሁኔታ ያማረ አድርጉ ከድብርት ከጭንቀት ትረፉ
የእኔ የዛሬው ዒስነይ በ👇
🌹اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🌹
🌹አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ

https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR


ኢማም ሐሰን አልበስሪይ رحمه الله በአንድ የእውቀት ማዕድ ላይ ተቀምጠው ሳለ አንድ ሰው መጣ.. “ኢማም ሆይ! ሰማይ እያዘነበች አይደለም (በድርቅ ማለቃችን ነው)” አለ ፥ ‹አላህን ምህረት ለምነው› አሉት ፤ ከዚያ ሌላ ሰው መጣና “ኢማም ሆይ! ገንዘብ አጣን (በችግር ላይ ነን ያለነው)” አለ ‹አላህን ምህረት ለምነው› አሉት ፤ ከዚያም ሌላ መጣ.. “ኢማም ሆይ! ልጆችን መውለድ ፈልጌ ነበረ (ልወልድ አልቻልኩም)” አለ ‹አላህን ምህረት ለምነው› አሉት።♡



https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

599

obunachilar
Kanal statistikasi