አንድ ትልቅ ሸይኽ ስለ ታሀጁድ (የሌሊት)ሰላት ሲናገሩ
አንድ ሰው ሁሌም ታሀጁድ የሚሰግድ ከሆነ የሰው ልጅ በማታ የክዋኪብትን ብርሀን እንደሚያየው መላይካዎች ከሰማይ ወደ ምድር የሰውየውን ቤት ኑር ሁሌም ያያሉ ሰውየው ሳይመቸው ያልሰገደ ሌሊት ወደ አሏህ ዱዓ ያደርጉለታል ጌታዬ ባሪያህ ሁሌም በዚህ ሰዓት እናየው ነበር አሁን የለም በችግር ምክንያት ከሆነ ችግሩን አቃልልለት እያሉ።
ሌላው ታሀጁድ ሰላት ማለት
🌹አሏህ ለባሮቹ ማነው ጠይቆኝ ሀጃውን የምሞላለት የሚልበት ውድ ወቅት ነው
🌹የታመመ የማድነው🤲የተቸገረ የማከብረው🤲 ሌላም ብዙ ሀጃዎችን የሚያወጣበት
🌹ፀረ ድብርት (ቀኑን በደስታ ለመዋል)
🌹ለንቃት
🌹ለፊት ኑር
🌹ለረጂም እድሜ
🌹ዋናው ታሀጁድ የሚሰግድ ሰው ሌሎች ዒባዳዎች ይገሩለታል ይላል
ታሀጁድ ለመስገድ አላርም ከሱብሂ ከ 30 ደቂቃ እስከ 1 ሰዓት በፊት መሙላት 🌹ሰላዋት🌹 አውርዶ በግዜ መተኛት
አሏህ ያግራልን🤲
🌹اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🌹
🌹አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ🌹
https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR