ፍቅር ምንድን ነው?
የኛ ነብይ ረሱል (ﷺ) ሰይድና ቢላልን ከጀርባ
ሄደው አቀፏቸው፡፡ ሰይዱና ቢላል ማነው እሱ ኡመር፣ አቡበከር፣ አሊ፣ ኡስማን፣ እያሉ ስም ይጠራሉ፡፡
ረሱለላህ " ቢላል እኔ መሆኔን አላወቅክም እንዴ አሉት?'' ሰይዲና ቢላል (ረ ዐ) መለሱ "አውቅያለው ያረሱለላህ ግን ለብዙ ሰዓት እንዲያቅፉኝ ፈልጌ ነው" ❤️🥹
ፍቅር ምንድን ነው?
ሀቅ ያለው ሀቁን ይውሰድ ብለው ሀቢበላህ ጠየቁ ኡካሻ ተነሳ ያረሡለላህ አንድ ጊዜ ሆዴን መተውኛል እሱን ሀቄን መውሰድ እፈልጋለው አለ። ረሱል (ﷺ) ሆዳቸውን ገልጠው ለመመታት ይጠብቁ ጀመር… ኡካሻ ያን ኑር ገላ ፊቱን እያስነካ የሳመበት ትዕይንት ነው።❤️
ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ
https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR