ነብያችንﷺ አሉ... ጂብሪል (ዐ.ሠ) ወደኔ መጣ ሙሐመድﷺ ሆይ ካንተ በፊት ለማንም ያልተሰጠ ወደፊትም የማይሰጥ የሆነ ብስራት ይዤልህ መጥቻለው... እሱም ((አሏህ ሡ.ወ. ከኡመትህ አንድ ሰው ሶስት ግዜ ሰለዋት ያወረደ እንደሆነ ሰለዋቱን ያወረደው ቆሞ ከነበረ ከመቀመጡ በፊት ፥ ተቀምጦ ከነበረ ዴሞ ከመቆሙ በፊት እምረዋለው ብሏል::)) ነብያችንﷺ ይህንን ሲሰሙ በደስታ በዛ የኑር ፊታቸው ሱጁደ ሹክር ወረዱ::💚
https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR