ለመላው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ
ከዚህ ቀደም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪና የRVC ክበብ አባል የነበረው አህመድ ሁስ ሁለተኛ የልብወለድ ስራውን አጠናቆ ለምርቃት ሊበቃ ነው።
መፅሐፉ የፊታችን እሁድ (ጥር 04/17) ከቀኑ 08:00 ሰዓት ጀምሮ በሳውዝ ስታር ሆቴል በድምቀት ይመረቃል ።
በ 2012 ዓ.ም በዚሁ በሀዋሳ #ማርሲላስ የተሰኘውን ስራ ያስመረቀው ደራሲው አሁን ደግሞ #የሎሚ_ጭማቂ_ትዝታ የረጂም ልብወለድ ስራውን የፊታችን እሁድ በሀዋሳ ሳውዝ ስታር ሆቴል ታላላቅ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ስለሚመረቅ እርስዎም ተጋብዘዋል።
መግቢያ : በነፃ
(መፅሀፉን መግዛት ለሚፈልጉ በዕለቱ ቦታው ላይ ማግኘት ይችላሉ)