የፊንጢጣ ኪንታሮት መንስኤ እና መፍትሔ
የኪንታሮት ህመም ምልክቶች እንደኪንታሮቱ ቦታ የሚወሰን ሲሆን የዉስጠኛዉ የኪንታሮት አይነት ብዙዉን ጊዜ በአይን የማይታይ ቢሆንም በሚፀዳዱበት ወቅት ማማጥ ካለዎ የደም ስሮቹ ሊቆጡና በቀላለ ሊደሙ ይችላሉ፡፡
አንዳንዴ በሚያምጡበት ወቅት የዉስጠኛዉ ኪንታሮት አይነት ወደታች በመምጣትና በፊንጢጣ ዉስጥ በማለፍ ህመምና የመቆጥቆጥ ስሜት ሊኖረዉ ይችላል፡፡
የዉጪኛዉ የኪንታሮት አይነት በፊንጥጣ ዙሪያ ባለዉ ቆዳ ስር የሚገኝ ሲሆን የደም ስሮቹ በሚቆጡበት ወቅት ሊያሳክኩ ወይም
ሊደሙ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴ ደም በዉጭኛዉ ኪንታሮት ዉስጥ በመጠራቀምና በመርጋት ከፍተኛ ህመም፣ እብጠትንና መቆጣትን/ መለብለብን ሊያመጣ ይችላል፡፡
በሚፀዳዱበት ወቅት/ሰገራ በሚወጡበት ወቅት ከፊንጢጣ የሚወጣ ህመም የሌለዉ ደም/መድማት፡- ይህን ክስተት በመፀደጃ ሳህን ላይ ወይም በሶፍት ላይ ሊያዩ ይችላሉ፡፡
በፊንጥጣ አካባቢ የማሳከክ ወይም የማቃጠል ስሜት ካለዎ!
በፊንጥጣ አካባቢ ህመም ወይም ምቾተ ያለመሰማት ካለዎ!
በፊንጥጣ ዙሪያ እብጠት ካለዎ!
የሰገራ ማምለጥ ካለዎ!
ወደ ህክምና ባለሙያ በመሔድ መፍትሔ ይውሰዱበት
ምንም እንኳ ለኪንታሮት ዋነኛ ምልክቱ በሚፀዳዱበት ወቅት የደም መፍሰስ ቢሆንም በፊንጢጣ ደም መምጣት ሁሌ ከኪንታሮት ጋር ብቻ የተያዘ ሳይሆን እንደ የትልቁ አንጀት ካንሰር ወይም የፊንጥጣ ካንሰር
ምልክትም ሊሆን ስለሚችል የህክምና ባለሙያዎን
ማማከር ያስፈልጋል፡፡
ኪንታሮት ህመም ካለዉ፣ በተደጋጋሚ ወይም በጣም የሚደማ ከሆነ፣ወይም በኪንታሮት ማስታገሻ ህመሙ የማይሻሻል ከሆነ! ከኪንታሮት የህመም ምልክቶች ጋር አስፋልት/ሬንጅ የመሰለ ሰገራ ካለዎ፣የረጋ ደም ካለዎ ፣ከሰገራዎ ጋር ደም ካዩ!
በጣም ከፍ ያለ የደም መፍሰስ ካለዎ፣ የመደበር ወይም የማዞር ስሜት ካለዎ!
የኪንታሮት በሽታ መንስኤዎች በጥቂቱ።
ኪንታሮት በፊንጥጣ ዙሪያ ባሉ የደም መልስ ላይ ጫና በሚበዛበት ወይም በሚፈጠርበት ወቅት የደም ስሮቹ ስለሚያብጡና ስለሚወጠሩ የህመሙ ምልክቶች ይታያሉ፡፡ በደም ስሮቹ ላይ ጫና እንዲጨምር
ከሚያደርጉ ነገሮች ዉስጥ የሚከተሉት ይጠቀሳሉ።
በሚፀዳዱበት ወቅት ማማጥ ካለ!
መፀዳጃ ላይ ለረጅም ጊዜ መቀመጥ ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት ረዘም ላለ ጊዜ ከነበረዎ ውፍረት መኖር
እርግዝና የፋይበር መጠናቸዉ አነስተኛ ወይም ፋይበር የሌላለቸዉን ምግቦች ማዘዉተር ናቸዉ፡፡
የኪንታሮት ህመም ጉዳቶች
• የደም ማነስ እንዲከሰት ያደርጋል።
• የኪንታሮት መታነቅ/ Strangulated hemorrhoid
የሊቃውንቶች የዕጽዋት መፍትሔ
- የዕሬት ፍሬ እና የክንፉ ግንድ
- የምድር እንቧይ ፍሬ
እነዚህን ዕጽዋት ፍሬያቸውን አድርቆ በብረት ምጣድ በጣም ሳያሳርሩ ቆልተው በደንብ አድርጎ ሰልቆ በርከት አድርጎ በማዘጋጀት!
ግማሽ የሻይ ማንኪያ የተቆላ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ያልተቆላው ዕጽዋቱ በመለካት በንፁህ ቅቤ አልያም በንፁህ ማር በመለወስ ማታ ማታ ኪንታሮቱ ያለበት ቦታ ቀብተው መተኛት ጧት ሲነሱ ትንሽ ውኃ ለብ አድርገው ይታጠቡት።
ይህ ድርጊት ከ ሁለት ሳምንት እስከ አንድ ወር ድረስ መጠቀም ይኖርቦታል።ሳያቆስል በሽታውን የሚያመክን ፍቱን መፍትሔ ነውና በአግባቡ ይጠቀሙ።
አምደብርሃን ይትባረክ
✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam