☑️የሸይኽ ሰሊም መልዕክት ትርጉም👇
🔰ውድ ለሆኑት የሶሪያ ህዝቦች አስቾካይ መልዕክት !
ሙስሊሞች ከመደሰታቸው ጋር አብረን እንደሰታል !
በደል ከእነሱ ላይ ከመነሳቱ ጋር እንተባበራልን !
ያ እሱ አላህ የሶሪያዎችን የ"ሻምን" ሙስሊም ወንድሞቻችንን ከራፊዳዎች ፣ ከኑሰይሪዪንና ከተከታዮያቸው ነፃ ያወጣው አላህ ምስጋና ይገባው !!!
👉 ከመጀመሪያው አንስቶ መጨረሻውም መልካም እንዲሆን አላህን እንጠይቀዋለን።
👉 አላህን በሶሪያ ውስጥ የሙስሊሞች ደም እንዳይፈስ አንዲከለክል ፥ ንግግራቸውን እንዲሰበስብላቸው ፥ ሰልፋቸውን አንድ እንዲያደርግላቸው ፥ ዕምነታቸውን በ"ቁርኣን"ና "ሐዲስ" አፅንተው እንዲይዙና በመካከላቸው ከሚከሰት ፈተና እንዲርቁ ያደርጋቸው ዘንድ እንጠይቀዋለን።
እናንተ ወገን ህዝቦቼ ሆይ !
"ሶሪያ" አሁን ላይ የምታልፍበት እርከን (ሁኔታ) ከአሁን በፊት ካለፈውና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው አንፃር የበለጠ አደገኛ ነው❗️
ለሙስሊሟ ሻም ( በ“ሶሪያ” ለምትገኙ ቤተሰቦቼ እንዲሁም ወገኖቼ የማደርስላችሁ ምክር እንደሚከተለው ነው ፦
1ኛ. « በሁሉም የሶሪያ አቅጣጫ ነገራቶችን ስርዓት የሚያሲዝ ፤ የሁሉንም ሰላም የሚጠብቅ ፤ የሰው ልጆችን ደም ፣ ክብርና ገንዘብ የሚጠብቅ የሆነ እራሱን የቻለና የጠራ የሆነ ፍትህ መስጫ በፍጥነት አመቻቹ። »
2ኛ. « ግለሰባዊና ቡድንተኛ ከሆነ ጥቅማ ጥቅም እራቁ ! የዲናቹን (የእስልምናቹን) እና የሀገራቹን "ሶሪያ" ጥቅም አስበልጡ !!! »
3ኛ. « የሀገራቹን አንድነት ጠብቁ ! ሀገራቹን ሊከፋፍልባቹ የሚፈልገውን አካል እሺ ብላቹ አትስሙት !
ትናንሽ የተገነጣጠለ (የተበጣጠሰ)... ቡድን (አርጎ ሊሰራቹ ያሰበውን አካል እሺ አትበሉት ! ) »
4ኛ. « በሁሉም የሶሪያ ክፍል ላላቹ ወገኖቼ የምመክረው ምክር ከሁሉም ጎረቤት የሆኑ ሙስሊም ዐረብ ሀገራት ጋር መልካም የሆነ ግንኙነት እንዲኖራቹ የምታረጉ ሲሆን ጠብቁ ! በተለየ ሁኔታ ከ"ዩርዳኖስ" ጋር (ጥሩ ግንኙነት ይኑራችሁ ! ) ይህ (መልካም ግንኙነት) ለዕምነታቹ ፤ ለዐረብነታቹና ለስትራቴጂካዊ (ስልታዊ) እንቅስቃሴያቹ ጥልቅ የሆነ ጠቀሜታ አለው።
⛓ታላቁን አላህ ቸር የሆነው (አምላክ) የዐርሹን ጌታ ኢስላምንና ሙስሊሞችን የትም ስፍራ ቢሆኑ እንዲረዳቸው እንዲሁም በቱርፋቱ ሐቅ የሆነውን ንግግራቸውን እና ዕምነታቸውን ከፍ እንዲያደርግላቸው እጠይቀዋለሁ !
እርሱ አላህ በሁሉም ያማረና ዋስ ነው ! እርሱ በቂያችን ያማረም መመኪያ ነው !!!!!
ፀሐፊው ፦ (( ዶክተር አቡ ኡሳመተ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ «ዐፋአላሁ ዐንሁ ወካነ ለሁ በመኒሂ ወከረሚሂ» ))
(7/6/1446 ሂጅሪያ)
📝 … ኢስማኤል ወርቁ
https://t.me/amr_nahy1
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16364