🌷ከምንም ያልሆነ ጭንቅላት የሼጣን መጫወቻ ይሆናል❗️
✔️አንድ ሰው ወይ ለዲኑ ወይ ለዱንያው ካልተንቀሳቀሰ የሸይጧን መጫወቻ መሆኑ የማይቀር ነው።
📌እንደ እድሜ የላቀና ውድ የሆነ ነገር የለም❗️
እድለኛ ብሎ ማለት እድሜውን ዱንያ ላይ በሚጠቅመው ነገር አኼራ ላይ ደግሞ ከፍ ሊያደርገው በሚችል ነገር ላይ ያዋለው ነው።
👉አስተዋይ ሰው ብሎ ማለት እድሜውን አሳሳቢና ዋሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሚያውል ነው። በርግጥ ብዙ አሳሳቢ ነገራቶች አሉ ነገር ግን እድሜያችን አጭር ነች❗️ሁሉንም መፈፀም አንችልም። ግን ዋና ዋናውን
📌 ደስተኛ ሰው ማለት ሁሌ ነፍሱን በመልካም ነገር ፣ በሀቅ የወጠራት ነው
ነፍሱን በመልካም ነገር ካልወጠራት እሷ በመጥፎ( በባጢል ) ትወጥረዋለች ይህ የማይቀር ጉዳይ ነው ።
👉ወደ ሚጠቅምህ ነገር ካልተጓዝ ወደ ሚጎዳህ ነገር ልትጓዝ ትችላለህ እናም ተጠንቀቅ❗️
📌አሁን ያለንበት ወቅት በተለይ በሀገራችን እንደ ጊዜ ርካሽ ነገር የለም እንደውም እንደ ጀብድ ጊዜያችንን እንግደል ሁላ ይባል አይደል❓።
👉 በርግጥ ጊዜ ሊገድሉ የሚችሉ ነገራቶች በስፋት ተበትነዋል ተበራክተዋል ፣ ግማሹ በኳስ ፣ግማሹ በፊልም፣ ግማሹ በሙዚቃ ፣ ከፊሉ በደባል ሱሶች ተጠምዶ ጊዜውን እየገደለ ይገኛል። አላህ የሰጠህን ይህን ውድ ስጦታ አላህ በማመፅ የምታሳልፈው ሰው ሆይ! ነገኮ ጥያቄ አለብህ ነገ አላፊት ቆመህ እነዚህን ጥያቄዎች ትጠየቃለህ
أَبِي بَرْزَةَ الأَسْلَمِيِّ، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: لَا تَزُولُ قَدَمَا عَبْدٍ يَوْمَ القِيَامَةِ حَتَّى يُسْأَلَ عَنْ عُمُرِهِ فِيمَا أَفْنَاهُ، وَعَنْ عِلْمِهِ فِيمَ فَعَلَ، وَعَنْ مَالِهِ مِنْ أَيْنَ اكْتَسَبَهُ وَفِيمَ أَنْفَقَهُ، وَعَنْ جِسْمِهِ فِيمَ أَبْلَاهُ رواه الترمذي (2417)، وقال: ” هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ”
ነብዩ እንዳሉት አንድ ባሪያ የቂያማ እለት እነዚህን ነገራቶች ሳይጠየቅ ወዴትም አይንቀሳቀስም👇
📌እድሜውን በምን እንደጨረሰው
📌በእውቀቱ ምን እንደሰራበት
📌ገንዘቡን ከየት እንዳመጣውና ምን ላይ እንዳዋለው
📌ሰውነቱን በምን እንደጨረሰው
👉ኢብን መስዑድ አላህ ስራውን ይውደድለት እንዲህ ይላል፦
ابن مسعود رضي الله عنه يقول: "إني لأبغض الرجل أن أراه فارغا، ليس في شيء من عمل الدنيا، ولا عمل الآخرة" [حلية الأولياء:1/130].
📌እኔ አንድ ሰው ከዱንያ ስራ እንዲሁም ከአኼራ ስራ ውጪ ሆኖ ማየት ያስጠላኛል።
🌷ኢብኑል ቀይም አላይ ይዘንለት እንዲህ ይላል፦
👉"ነፍስን በሃቅ ካልጠመድካት በባጢል ትወጥርሃለች።
🫀 ልብህ ውስጥ የአላህ ውዴታ ካልኖረበት ያለጥርጥር የፍጡራን ውዴታ ይኖርበታል።
👅 ምላስህን አላህን በማውሳት ካልወጠርከው በውድቅ ንግግርና በማይጠቅምህ ነገር መጥመዱ አይቀርም።
☝️ለነፍስህ ከሁለቱ የተሻለውን መስመር ምረጥና ከአንዱ ማረፊያ ላይ አሳርፋት።
📚አልዋቢል አሰይብ
✔️ኢብን አልቀይም እንዲህ አለ፦
(ከስራ) ነፃ ከመሆን ብዙ ብልሽት ይመጣል።
📌በባሪያው ላይ አውዳሚ እንደሆነ ሰንሰለት ወንጀል ይከታተልበታል።
📌ኢማን ልቡ ውስጥ ይደክምበታል ከጌታውም ታርቀዋለች።
📌ከሚጠቅመው ስራ ነፃ የሆነ ሰው በሚጎዳውና በማይጠቅመው ነገር መወጠሩ አይቀሬ ነው።
👉ኢማሙ ሻፊዒ እንዲህ ብለዋል፦
"ነፍስህን በሃቅ ካልወጠርካት በባጢል ትወጥርሃለች።
👉https://t.me/AbuEkrima
https://t.me/mesjidalsunnah/16615