💭 በ3 ቦታዎች ታላላቅ ኡስታዞች የዝያራ ፕሮግራም ያካሄዳሉ ...⤵️
🤝 በአላህ ፍቃድ ዛሬ ማለትም እለተ ሀሙስ « 05-06-2017 » በተለያዩ ኡስታዞ ወደ ተለያዩ ከተሞች የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል...
🩸የመጀመሪያው....🩸
📣 በውቢቷ ጅግጅጋ ከተማ ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ የደርስ እና የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖረዋል።
🩸ሁለተኛው 🩸
📣 በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ ሸይኽ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል ከተማሪዎቹ ጋር በመሆን የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖረዋል።
🩸ሶስተኛው🩸
📣 በወልቂጤ ከተማ በውቢቷ መስጂድ መስጂደ-ሱናህ ኡስታዝ አቡ በከር አብዱረህማን ቢን ሸምሱ የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖረዋል።
🚨 በመሆኑም መገኘት የቻለ በአጠቃላይ እንዲገኝ ሁሉም ካለበት የአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል!
ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
ሀየ ዐለል ፈላህ በልና ተ ጣ ራ ው
ይብረድህ,ይራብህ ለዚህ እስልምና
ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና?
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/17432