🔴አላህን በመታዘዝ ላይ መቆየት ከእድለኝነት እደሆነ የሰላትና የረመዷን ትልቅነት የሚያሳይ ታሪክ ።🟢
🔖ታሪኩ ...በነብዩ ﷺ ዘመን ነበር የተከሰተው ታሪኩ ..."ሁለት ሰሃቦች እኩል መተው እስልምናን ይቀበላሉ ከዛ በኋዋላ የቻሉትን በአላህ መንገድ ላይ በኢባዳና በጠዐ ይለፋሉ ሁለቱም ጠንካራ ሙዕሚን ናቸው።" ነገር ግን አንደኛው በኢባዳ ጠንካራ ነበር አላህን በመታዘዝ ላይ ይም በጣም ይለፋ ነበር።
እና ይሄ .."በኢማኑ ጠንከር የለው ሰሃባ አንድ ቀን በአላህ መንገድ ጂሃድ ይወጣና እዛው ታላቁን ሸሂድነት አግኝቶ ይሞታል።"
ከዛ በኋዋላ ይሄኛው ጓደኛው ሰሃብይ "ከሱ በኋዋላ አንድ አመት ቆይቶ ይሞታል።"
☑️እና ከብዙ ቀናት በኋዋላ [ጠልሃት ኢብኑ ዑበይድላህ] የተባለ ሰሃባ እነዚን ሰሃቦችን በህልሙ ያያቸዋል:- ሁለቱም ጀነት በር ላይ ቁመው ነበር ከዛን "መላይኳ ይመጣና መጀመርያ ሸሂድ የሆነውን ትቶ ከሱ በኋዋላ አንድ አመት ቆይቶ የሞተውን ሰሃባን ና ቀድመህ ጀነት ግባ ብሎ ያስገባዋል ።" እና ሸሂድ የሆነው ሰሃባ ደሞ ሁለተኛ ተከትሎት ሲገባ ያየዋል።
🍃ጠልሃት ኢብኑ ዑበይድላህ ጠንካራ የነበረ .. የሸሂድነትን ደረጃ አግኝቶ የሞተ ሰሃባ እያለ እንዴት ከሱ በኋዋላ አንድ አመት ቆይቶ የሞተው ሰሃቦ ቀድሞት ጀነት ሊገባ ይችላል ብሎ በጣም ይገረማል። ከዛን ሄዶ ህልሙን ለሰሃቦች ሲነግራቸው ሰሃቦችም ልክ እሱ እንደተገረመው ተገረሙ ከዛን ይሄ ዜና ለነብዩﷺ ይደርሳቸዋል።
✏️ረሱልምﷺ ሲሠሙ ምን አሉ:- ታድያ ምንድ ነው በነዚ ሁለት ሰዎች ታሪክ ሚያስገርማቹ አሉ።
🔘ሰሃቦችም አሉ:- "ያ ረሱለላህ ﷺ ይሄኛው ሰሃባ እኮ ጠንካራ ነበር በዛላይም ትልቁን የሸሂድንት ደረጃ አግኝቶ ነው የሞተው።"
እንዴት ከሱ በሆላ አንድ አመት ቆይቶ የሞተው ሰሃባ ቀድሞት ጀነት መግባቱ ነው ሚያስገርመን አሉ።"
✔️ረሱልﷺ ምን አሉ:- "ታድያ ይሄ ምን ያስገርማል ከሱ በሆላ አንድ አመት ኑሮ የለም ውይ "።⁉
👉ሰሃቦችም :- አዎ ኑሮል አልዋቸው።
✔️ረሱልምﷺ :- ከሱ በሆላ አንድ አመት ለ አላህ አልሰገደም ‼
👉ሰሃቦችም :- አዎ ሰግዶል አልዋቸው።
✔️ረሱልምﷺ :- ከሱ በሆላ አንድ አመት እረመዳንን አግኝቶ አልፆመም አልዋቸው ።⁉
👉ሰሃቦችም:- አዎ ፁሞል አልዋቸው።
ከዛን ረሱልምﷺ ምን አሉ:- ከሁለቱ ሰዎች መካከል እኮ ከሰማይና በምድር ያለው እረቀት የበለጠ እርቀት አለ አሉ።
🤲ያአላህ ረመዷንን ከሚደርሱት፣ ደርሰዉም ከሚፆሙት፣ፁመዉም ከሚጠቀሙት ያርገን 🤲የተወሰደ
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17433