🔘«ሻዕባን 15 ሌሊቱን በዚክር ቀኑን በፆም አሳልፉ» የሚለው ሐዲስ ዶኢፍ መሆኑን ዑለማዎች ይስማሙበታል።
🔰ቀኑን ከሌላው ነጥሎ መፆምና ሌሊቱን በዚክር ማሳለፍ ቢድዓ ነው።
(ኢብን ጀውዚይ መውዱዓት 2/440)
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17434
🔰ቀኑን ከሌላው ነጥሎ መፆምና ሌሊቱን በዚክር ማሳለፍ ቢድዓ ነው።
(ኢብን ጀውዚይ መውዱዓት 2/440)
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17434