የማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መምህር ዋሲሁን በላይ ግንባታው አሁን ያለበትን ደረጃና በዚህ ዓመት የተያዘውን እቅድ አስመልክቶ ያቀረቡ ሲሆን በዚህ የቀጣይ የቤተክርስቲያን አገልግሎትን የሚያሳልጥ ማእከል ግንባታ የማኅበሩ አባላት እና የአገልግሎቱ ደጋፊዎች የበኩላቸውን በማድረግ የዚህ ታሪክ እንዲሆኑ ጠይቀዋል ::
የአሜሪካ ማእከል አባላትም በልኀቀት ማእከሉ ግንባታ ላይ የበኩላቸውን አሻራ እንደሚያስቀምጡ በውይይቱ ላይ ቃል ገብተዋል።
ዘገባው የአሜሪካ ማእከል ሚዲያ ክፍል ነው።
የአሜሪካ ማእከል አባላትም በልኀቀት ማእከሉ ግንባታ ላይ የበኩላቸውን አሻራ እንደሚያስቀምጡ በውይይቱ ላይ ቃል ገብተዋል።
ዘገባው የአሜሪካ ማእከል ሚዲያ ክፍል ነው።