#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_34
" ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን ። "
ሮሜ 11 : 36
#ሰው ሆይ ሁሉም የሆነው ከእግዚአብሔር ፣ በእግዚአብሔር ና ለእግዚአብሔር ነው ። Not include ክፍ ነገር for example ሀጢያት ፣ ክፍት ፣ ሰጣን ፤ እግዚአብሔር ሁሉን ስፈጥር መልካም ና የምጠቅም ለክብሩ መገለጫ እንዲሆን ነው እንጂ ክፍ ና መልካም ብሎ ለይቶ ልዝናናባቸው አይደለም ።
#ወደ ዋናው ነጥቤ ስመጣ አንተ የተፈጠርከው ከእርሱ ፣ በእርሱ ና ለእርሱ ክብር እንዲትኖር ብቻ ነው ። አይ እኔ ከእርሱም ፣ በእርሱም ለእርሱም ክብር አይደለም የሚትል ከሆነ ትልቁ አባትህ ሰጣን እጁ ዘርግቶ የውድቀቱን ጽዋ ለአንተም ልያስጎነጭህ በስስት እየጠበቀህ ነው ፤ ይስጥህ ብዬ አልረግምህም ከዚህ ከንቱ ሀሳብ ይጠብቅ ብዬ ልፀልይልህ እንጂ ።
#የዛሬው መልዕክቴ በአጭሩ የተፈጠላችሁት ከእርሱ ፣ በእርሱ ና ለእርሱ ክብር እንድትሩለት ነውና ፤ መኖር የሚያስችላችሁን ፀጋ እርሱ ራሱ ያብዛለችሁ ። አሜን !!
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye