#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_35
" የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ ፤ "
መክ 12 ፡ 1
#አሁን ያለህ አቅም ጉልበት ፣ ጊዜ ፣ ጤና እስከ መጨረሻው ካንተ ጋር ላይዘልቁ ይችላሉ ። ሰጣንም እግዚአብሔር ልገለገልና ልያገለግለው የምፈለግው ወጣት ነው ። NOT FORGET እግዚአብሔር በአካል ብቻ ሳይሆን በመንፈሱም ወጣት የሆነ ሰው ይፈልጋል ።
#ጉልበትህ ሳይከዳህ አሁን በሙሉ ሀይል ወጣትነትህ ለእግዚአብሔር ብትሰጥ ከሀላ ሀላ ፀፀት ትድናለህ ።
ይህን አባባል አልቀበለው ክርስቲና ና ሱፍ ከ40 አመት ቦሀላ ያምራሉ የምለውን ፤ ክርስቲንማ የምያምረው በትኩስ ሀይል ራስን ለእግዚአብሔር ስያስገዙ እንጂ በከዘራ በአራት እግር እየሄዱ ስኦልን ስለፈሩ ብቻ የምከተሉት ልሆን አይገባም ።
#እናም በጉበዝናችሁ ወራት የፈጠራችሁ ፈጣሪ የፈጠራችሁን አለማ አስብ ደግሞ ለእርሱ ኑሮ ምክንያቱም ሁሉም አሁን እንዳለ ሆኖ አይቀጥልምና ።
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye