#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_36
" አንዱ ምንም ሳይሆን ምንም የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና ። "
ገላ 6 : 3
#አንዳንዴ ምንም ሳንሆን ምንም የሆነን ስመስለን ምንም እንዳልሆነ የምናውቅበት ጊዜ ስመጣ ምንም እንዳልሆንን ይገባናል ። ትግስተኛ የሆንክ ስመስልህ ትግስተኛ መሆንህ የሚረጋገጠው ትዕግስትህን የሚፈትን ነገር ስገጥምህ ነው ።
ምንም ሳይሆን ምንም የሆነ የምመስለው ሰው ራሱን ያስታል ።
# ልጅ ሳለው የሕንድ ፊልሞችን አይ ነበርና ፤ ፊልሙን ካየሁ ቦሀላ ያየሁትን አክተር ለመምሰል እንዴ እርሱ እራሜድ እበላ ና አድርግ ነበር ። አንዴ ሻሩካን ለላ ቀን ሰለማን ካን ለመሆን እጥር ነበር ግን እነርሱን ለመሆን ካለመቻለ በላይ ያጣሁት የራሴን ማንነት ነበር ።
#አንዳንዴ የሆነ መንፈሳዊ ፕሮግራም ተካፍላችሁ ስትወጡ እንዴ እናንተ ጻድቅ እግዚአብሔርን የምፈራ የለለ ይመስላችሃል ፤ ሀጢያት የምባል ነገር ነክታችሁ የምታውቁ ይመስላችሃል ። ግን መስላችሁ ነው እንጂ እናዳልሆናችሁ ካዛ ቦታ ስትወጡ ታውቁታላችሁ ።
#የዛሬው መልዕክቴ በአጭሩ ምንም ሳትሆነ የሆናችሁ ለመምሰል አታስመስሉ ፤ ራሳችሁን አታታልሉ ።
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye