#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_38
" ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥
እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ። "
1ኛ ዮሐ 4 : 8
#የትኛውም ለፍቅር የምንሰጠው definition እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ የምለውን በፍፁም ልተካው አይችልም ። because እግዚአብሔር ፍቅርን የሚሰጥ ብቻ ሳይሆን ፍቅር ራሱ እግዚአብሔር ሰለሆነ ነው ።
#ፍቅር እግዚአብሔር ነው ካለን ደግሞ አንድ ሰው ፍቅር የለውም ካልን ያ ሰው እግዚአብሔርን አይውቅም እንዲያውም እግዚአብሔር የለውም ።
#እንዴ በጌታ ሆኖም እያመለከውም እያገለገለውም ከሆነ እግዚአብሔርን አያውቅም ማለት ነው ? አዎ አያውቅም ስጀመር በፍቅር የማይመላለስ ሰው በጌታ ነው ማለት ራሱ አሳፍር ነገር ነው ፤ ፍቅር የለለው ሰው አምልኮ ና አገለግሎት Artificial ነው ።
#የዛሬው መልዕክቴ በፍቅር እንኑር ፤ በፍቅር ከኖርን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይኖራልና ። እርሱ እንደወደደን እኛም እርስ በራስ አጥብቄን እንዋደድ ። የጌታ ፀጋ ና ፍቅሩ ይብዛላችሁ ። አሜን !!
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye