ሁሉ ነገርን ጨረስኩ በ 1 ወሩ እቃው እጄ ሊገባ ነው ስል ይሄን አላየሁም 😂😂
ነገ ፓስታ ቤት ካልደወሉልኝ ተጋደልን 😂😂
በነገራችን ላይ ይሄ ነገር አንዳንዶቻቹንም እያጋጠመ እንዳጋጠማቹ በውስጥ share እያረጋቹልኝ ነበር 👀👀
እና መፍትሄ ላይ የደረሳቹ Comment ላይ አሳውቁኝ እኔም ነገ ምደርስበትን አሳውቃቹሀለው