🗣 ጄሚ ካራጋር (የቀድሞ የሊቨርፑል ሌጀንድ)፡
"እንዴት ያለ ክሮስ ኳስ ከሚሎስ ኬርኬዝ! ይህ ስለሱ ሁሉም ነገር ፍፁምነት ይናገራል። እንዴት ያለ ተጨዋች ነው... በዚህ ሲዝን ከዚህ የተሻለ ክሮስ ኳስ አታይም።" (ስካይ ስፖርት)
ኬርኬዝ እድሜው 21 አመት ሲሆን በዚህ ሲዝን በሊጉ 5 አሲስቶችና 2 ጎሎች አሉት። 🇭🇺
ኬርኬዝ ትላንት በርንማውዝ በሊጉ ከቶተንሃም ጋር 2 አቻ በተለያዩበት ጨዋታ ለመጀመሪያ ጎል ያደረገበት ድንቅ አሲስት ክሮስ ተመልከቱ 👉 ASSIST
SHARE" @MULESPORT