ከሰሃቦች ጋር እንተዋወቅ ክፍል 3
▪️መጀመሪያ ከሰለሙት ውስጥ ነው።
▪️ከአቡበክርና ከዑመር (ረ.ዐ) ቀጥሎ 3ተኛው ኸሊፋ ነው።
▪️መላኢኮች የሚያፍሩት ነው።
▪️በጀነት ከተበሰሩት 10 ሰሃቦች ውስጥ አንዱ ነው።
▪️መጀመሪያ ወደ ሀበሻ የተሰደደው እሱ ነበር።
▪️በኺላፋው ዘመን ቁርአንን በሙስሀፍ የሰበሰበው እሱ ነው።
▪️አርማኒያ፣ ኹራሳን፣ ኩርማን፣ አፍሪካንና የተለያዩ ሀገራትን ከፈቶ ኢስላማዊ መንግስትን አስፋፍቷል።
▪️መስጂደል ሀረምንና መስጂደ ነበዊን አስፋፍቷል።
▪️ለመጀመሪያ ጊዜ ኢስላመዊ የባህር ሀይልን አቋቋመዋል።
▪️በሁለተኛው አጋማሽ ኺላፋው ወደ 12 አመት ከቆየ በኋላ ፊትና ብቅ አለች፣ በዛ ምክኒያት በሙናፊቆች ቁርአን እየቀራ ሸሂድ ሆነ፣ ተወግቶ ደሙ በአንዲት አንቀፅ ላይ ፈሰሰ «እነሱንም አላህ ይበቃሃል፣ እርሱም ሰሚው አዋቂው ነው።» [በቀራህ 137]
➡️ትክክለኛ ስሙ
ዑስማን ኢብኑ ዐፋን አል ኡመዊ ይባላል። ዚን ኑረይን ተብሎም ይታወቃል።
👉ዚን ኑረይን የተባለበት ምክኒያት ደግሞ
๏ የረሱል (ﷺ) 2 ሴት ልጆችን ስላገባ ነው። ሩቀያን አግብቶ ከሞተች በኋላ ዳግም ረሱል ኡሙ ኩልሱምን ዳሩት፣ እሷም ስትሞት ረሱል (ﷺ) 3ተኛ ልጅ ቢትኖረኝ ዑስማንን እድረው ነበር ብለው ነበር።
▪️ይህን በማስመልከት ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይላሉ: አጎቴ እንዲህ አሉኝ “ ዑስማን ለምን ዚን ኑረይን እንደተባለ ታውቃለህን?
አላውቅም አልኩኝ: ከአደም ፍጥረት ጀምሮ እስከ እለተ ቂያም ድረስ ዑስማን እንጂ የአንድ ነቢይ 2 ሴት ልጅ አግብቶ ማንም አያውቅም። ለዛም ነው ዚን ኑረይን የተባለው ” አለኝ።
▪️እናቱ አርዋ ቢንት ኩረይዝ ኢብኑ ረቢዐህ ትባላለች።
ክፍል 4 ይቀጥላል....
┎┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┒
ይቀጥላል ከ50 ላይክ ቡሀላ
┖┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┚

ቻናሉ➥https://t.me/mustefa_Notes
┎┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┒
ይቀጥላል ከ50 ላይክ ቡሀላ
┖┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┚