የተከበራችሁ ደንበኞቻችን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሰረት ከታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 01/01/2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የባንክ ሒሳብ መክፈት የሚቻለው በፋይዳ መታወቂያ ብቻ መሆኑን አስታውቋል፡፡
በዚህም መሰረት አዲስ አበባ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎቻችን ሒሳብ ለመክፈት ሲመጡ የፋይዳ መታወቂያዎትን አልያም የፋይዳ ቁጥርዎን ይዘው እንዲመጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
እናመሰግናለን!