የጥንቃቄ የጥንቃቄ መልዕክት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የብልፅግና ገዳይ ስብስብ በሰራዉ ሴራ ነገሩን ወደለየለት መገዳደል እና መጨፋጨፍ ለማስገባት በየቦታዉ የሰዎችን ስስ ጎን እየፈለገ ስልጣኑን ለማራዘም እየተጠቀ ይገኛል።
ስለዚህም ከክልሉ ዉጪ የምትገኙ የአማራ ብሄር ተወላጆች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እና እራሳችሁን ከአደጋ እንድትከላከሉ አጥብቀን ለማሳሳብ እንወዳለን።
የመጨረሻ እድሉን ለመጠቀም የሚጣጣረዉ እና የስልጣን ጣረሞት ዉስጥ የገባው የብልጽግና ስርአት የብሄር ፀብ ለማስነሳት የመጨረሻ ምዕራፍ የሚለውን የጥፋት እርምጃ ሰላሌ ላይ ጀምሯል።
ሰሞኑን በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሰለማዊ ሰልፎች እየተካሄደ መሆኑን ተከትሎ የኦሮሞን ህዝብ ዝም ለማስባል እና አጀንዳ ለማስቀየር የሞከረዉ ብልፅግና የኦሮሞ ወጣቶችን ማረድ ጀምሯል።
ስለዚህ አሁንም በኦሮሚያ ክልል ብልፅግና መርዝ እየረጨ ስለሆነ እዛ አካባቢ የምትኖሩ አማራዎች ጭፍጨፋ ለመፈፀም በየሚዲያው ቅስቀሳ እየተደረገ ስለሆነ ራሳቹህ አደራጅታቹህ በመጠበቅ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን
ድል አለማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሀሙስ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084