የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታየ
ዮፍታሄ ንጉሴ(6ኛ) ክፍለ ጦር
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታየ ዮፍታሄ ንጉሴ(6ኛ) ክፍለ ጦር በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ፣ንጉስ ተክለ ሀይማኖት ብርጌድና የክፍለ ጦሩ ጥምር ጦር( ንስር ኮማንዶ) በጥምረት ሌሊት ላይ ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ የአብይን ገዳይ ቡድን ከገባበት ምሽግ እያወጡ የፋኖን ጥይት ሲግቱት አድረዋል።በርካታ የጠላት ኃይል ተደምሷል።
ደብረ ማርቆስ ላይ ክፉኛ ሲመታ ከደብረ ማርቆስ ወጥቶ ወደ የቦቅላ ተንቀሳቅሶ የነበረውና ለሁለት ቀን ያክል በ7ኛ ክፍለ ጦር አናብስቶች ደብረ ዘይት፣ቀኝ አቦና የቦቅላ ላይ የተመታው ጠላት ተመልሶ ደብረ ማርቆስ ገብቷል።
ጠላት የሌሊት ማጥቃት እናደርጋለን፣ፋኖን እናፍናለን ብሎ በሚያወራበት ጊዜ ነው እንግዲህ ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ ሌሊት ታፍነው ሲቀጠቀጡ ያደሩት።
ድል አለማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሀሙስ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084